Channel
Updated: 2026-08-03
የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፍ ሆነ! 👇 https://t.me/+IWGWBmtKiR9lNGI8
የማሣታወቂያ ሰአት🙏
ሰላም ለኪ እያለ ሰላም ለኪ እያለ /2/ ሐርና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ተሰማ የመልአኩ ድምፅ ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምጽ ተሰማ አዝ ውሃ ስትቀጂ ክንፉን እያማታ ሊያበስርሽ የመጣው በታላቅ ደስታ ከሞገስሽ ብዛት /2/ ሲታጠቅ ሲፈታ አቅርቦልሽ ነበር የክብር ሰላምታ አ…
አስምርልኝ መስዋዕቴን አስምርልኝ መስዋዕቴን ተቀበለኝ ምስጋናዬን አምላከ አቤል እግዚአብሔር ተቀበለኝ ምስጋናዬን አዝ ባይገባኝ ቅዱስ ስምህን መጥራት እንደ ኃጢአቴ እንደ በደሌ ብዛት ፍቀድልኝ ልሰዋ ምስጋናህን ልመስክረው ፅድቅና ማዳንህን በጥበቤ አይደለም በብቃቴ ለምስጋና ስምህን መጥራ…
የፍቅር እናት የፍቅር እናት የሰላም /2/ ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራው ስቀር ማርያም አዝ በሂወቴ ውስጥ በኑሮዬ ቅደሚ ከፊት ከሀኅላዬ ተደላደለ ልቤ አንቺ አለሽና ካጠገቤ አዝ ምኞቴም ይስመር ትልቅ ህልሜ ልለፍ ወደፊት ተቋቁሜ የጌታዬ እናት ነሽ ሀይልን ያረጋል ፀሎትሽ አዝ እንዴት ቀ…
ጸጋህ ይብዛልኝ ጸጋህ ይብዛልኝ ምህረት አይራቀኝ አማኑኤል ሆይ ስራህ ደነቀኝ ተመስገን ልበል ላቅርብ ምስጋና በአንተ ቸርነት ቁምያለሁና አዝ ጸጋ በዝቶልኝ እዘምርልሃለው በምስጋና ላይ ምስጋና አብዛለው አለኝ ሺህ ቃላት አለኝ ብዙ ቋንቋ አንተን መግለጫ ለዓለም የሚበቃ አዝ የተናገርከው …
ስለረዳሽኝ እመቤቴ ስለረዳሽኝ እመቤቴ አወድስሻለሁ ከኔጋር ስለ ሆንሽ እመቤቴ አወድስሻለሁ ምስጋናሽን ይዤ ጠዋት ማታ ፊትሽ እቆማለሁ ምስጋናሽን ይዤ እመቤቴ ፊትሽ እቆማለሁ አዝ ሀዘን ትካዜዬ በአንቺ ተወግዷል ልመና ፀሎቴ ሀሳቤ ተሟልቷል ያጣውትን ሁሉ አግቼብሻለው በእናትነትሽ ዘውትር …
የልቤን ሁሉ የልቤን ሁሉ የውስጤን ሁሉ የመረከመረከው በማዕበሉ የቀና መንገድ ያሳየኸኝ እምላኬ ሁሌ ተናገረኝ አዝ መቀመጤን መነሳቴን መች ታያለህ አንተ ፊቴን የልቤ ነህ የውስጥ አይኔ ምከተልህ በዘመኔ አዝ ምድረ በዳው ደስ ይለዋል እግዚአብሔር ይሰራዋል ባዶ ብሆን ባንተ ፊት ሰጥኸኛል …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.