Channel
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Updated: 2026-09-10
በቡርኪናፋሶ የተረጂዎችን ክብር ለመጠበቅ ሲባል ከሚሰጣቸው ዕርዳታ ጋር በፎቶ ማሳየት የሚከለክል አዲስ ህግ ፀደቀ‼️ “ለምን ሰውን ረድተህ ያንን ሰው ከሰጠኸው ምግብ፣ ልብስ ወይም ቁሳቁስ ጎን አቁመህ ለካሜራ ታሳየዋለህ?” ይህ ጥያቄ በቡርኪና ፋሶ አዲስ የመንግሥት አቅጣጫ መሠረት ላይ…
አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 300 የፖለቲካ እስረኞች የተሀድሶ ስልጠና አጠናቀው ዛሬ ምሽት ወይም ነገ ከእስር እንደሚፈቱ ተሰምቷል። በአማራ ክልል ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር በተያያዘ በማረሚያ ቤቶች ተይዘው የሚገኙ በርካታ የፖለቲካ እስረኞች ከመንግስት የቀረበላቸውን የይቅርታ ሰነድ እን…
https://smartgffd-bhsuai.xyz/ETMNBVCXZLKJET.html?pid=r_917881068203230
"እርቅ ተፈጸመ ሲባል በማግስቱ ሁለት፣ ሦስት ሰዎች ይገደላሉ" - የክልሉ ምክር ቤት አባል በታጣቂዎች ተደጋጋሚ ጥቃት በሚደርስበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጥቃቱ ባለመቆሙ ሰሞኑንም ንጹሐን መገደላቸውን፣ ንብረት መዘረፉን አንድ የዞኑ አመራርና የክልሉ ምክር ቤት አባል ለቲክቫህ…
Media post
"መንግስት ከፋኖ እግር ስር ወድቆም ቢሆን እርቅ ያውርድ!" — ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ በአገራችን ዘላቂ ሰላም እንዲወርድ ከተፈለገ መንግስት እስከ መጨረሻው ዝቅ ብሎ ''ከፋኖ እግር ስር ወድቆም'' ቢሆን አስቸኳይ እርቅ ሊፈፅም እንደሚገባ አስገንዝበዋል። ሌላው ነገር ሁሉ ቀላልና ሁለተኛ …
የኢትዮጵያ የድሮን ምርት‼️ ኤኤፍፒ ‹‹ኢትዮጵያ አማፅያንን ለመዋጋት የድሮን ምርቷን አሳድጋለች›› ሲል ዘገበ፡፡ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት የሆነው ኤኤፍፒ ዛሬ ባቀረበው ዘገባ ኢትዮጵያ ድሮን የማምረት አቅሟን ማሳደጓን ገልጿል፡፡ እንደዘገባው ካለፈው አመት አንስቶ በሁለት ፋብሪካዎች …
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.