Channel
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433
Updated: 2026-09-12
በጣሊያን ወረራ ጊዜ የተነሳ ፎቶግራፍ ነው። በግራ በኩል ቆሞ የሚታየው የጣሊያን ወታደር ሲሆን በቀኝ በኩል የሚታየው ታዳጊ ወጣት ደግሞ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። ምን እየተባባሉ ይሆን? @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
👏#ድንቅ_ፈጠራ ✅በፈጠራ ባለሙያው የእናት ስም ''ዝናሽ አሰፋ'' በሚል የተሰየመችው በፀሐይ ኃይል የምትሰራው ተሽከርካሪ🚗 #Ethiopia | በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ከውጭ ሀገር ከገቡ ዘመናዊ መኪኖች ጎን ለጎን የብዙዎችን ቀልብ እየሳበች ያለች አንድ ለየት ያለች ቀይ ተሽከር…
ዛሬ እኛ አዲሱን ዓመት 2019 ዓ.ም ብለን ስንቀበል፣ መላው ዓለም ግን በ 2026/2027 እ.ኤ.አ ላይ ይገኛል። ለመሆኑ ከዓለም በ 7 እና 8 ዓመታት ልዩነት ወደኋላ የቀረነው ለምንድነው? በርግጥ ወደኋላ ቀርተናል ወይስ ጥንታዊውን እውነተኛ አቆጣጠር ይዘን ቀጥለናል? የ 7 እና 8 …
No one ጠበቃ ሰበለ አሰፋ ሲደብራት 🌐@Amazing_Fact_433 🌐@Amazing_Fact_433
ይሄንን ያውቃሉ ??? እ.ኤ.አ. በ2018 የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው አማካይ ሰው በዓመት ሰባት ሰአታት ለሰላም እና ፀጥታ ሲሉ መታጠቢያ ቤት ውስጥ ተደብቀው ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ። @Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
እንግሊዘኛን በመማር ያለህን እውቀት ማስፋት ትፈልጋለህ?✍️ እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join በል እና ፈታ ብለህ ተማር!😍 በዛላይ ለበአል የ1000 ሺ ብር Giveaway አለ 🔥🐓 JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia
😝ኢትዮ ቴሌኮም የ5 ደቂቃ የነጻ አየር ሰዓትና 10 የጽሑፍ መልዕክት የበዓል ስጦታ ሰጠ መልሶ ይውሰደው🥱 የአዲሱን ዓመት መግባት ምክንያት በማድረግ ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ልዩ የመልካም ምኞት መግለጫ የስጦታ ፓኬጅ አዘጋጀ ተቋሙ ደንበኞቹ በበዓሉ ወቅት ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር በቀ…
አዲሱ 2019 ዓ.ም የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት ዘመን እንዲሆንልን እየተመኘን፣ በበዓሉ ዋዜማ በየቤቱ የሚደረገው ዝግጅትና የደስታ ድባብ ልዩ ውበትን ፈጥሯል። የነገዋ የተሻለች ኢትዮጵያ በጋራ ጥረታችንና በፍቅራችን የምትገነባ በመሆኗ፣ ይህ አዲስ ዓመት አዳዲስ እድሎችን እና አበቦችን ይ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.