Channel
Media post
📚ርዕስ:- ሕማማት 📝ደራሲ:- ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 📖የገፅ ብዛት:- 460
እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !
ቢሊየነር የሆነው አባት ሚስት ሊያገባ ፈልጎ 5 ቆነጃጅትን አስመጣና የብቸኛ ልጀን ምርጫ መጠበቅ አለብኝ ብሎ አሰበና ከሟች ሚስቱ የወለዳትን ህፃን ልጁን ከእነዚህ መካከል እናት እንድትሆንሽ የምትመችሽን ደስ የምትልሽን ምረጭ አላት። ህፃኗም አምስቱንም ቆነጃጅቶች ስትመለከት ከቆየች በኃ…
ዊንስተን ቸርችል እንግሊዝን ለድል ያበቃ ታላቅ ሰው ነው። ተመልከቱ ለጃንሆይ የሚያሳየውን ክብር። መሪህ እንዲ ሲከበር ሀገርህ ትከበራለች። ጃንሆይን ያዋረዱ የወቅቱ ተማሪዎችና ወታደሮች አላወቁትም እንጂ ለውጪው አለም ሀገራቸውን ነው ያዋረዱት። የጃንሆይ ኋላ የቀረ ስርዓትን በጥበብ፣ በ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ከዚህ ህንፃ ጋር በተያያዘ አንድ ወቅት የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ያጋረውን ፅሁፍ ላጋራችሁ። ►በድሉ ህንጻ ----------------- #ከ 1950 ዎቹ አጋማሽ አንስቶ ይስሩ የነበሩ ህንጻዋች በዘመናዊው የኢትዮጵያ የህንጻ አርክቴክቸር ታሪክ ቅድሚያ የሚስጣቸው ነው፤ ይህ ህንጻ ንብረት…
ነዳጅ ለመቅዳት ወረፋ ይዤ የሆነ ወጣት ልጅ እድሜው ወደ 25 አካባቢ የሚመስል ቀጥ ብሎ ወደኔ ቀረብ አለኝና "እህቴ ከነጋ እህል አልቀመስኩም አለኝ" አፉ ደርቋል ዓይኖቹ ብዙ ድካም አስተናግደዋል። ተመሳሳይ ልመናዎች ቢያጋጥሙኝም አንጀቴን በላኝ። አነጋገሩና ሁኔታው እውነተኛነቱን ምለው…
🈯️በአንድ ጊዜ 8ሺ ሰው በአንድ ቀን ደግሞ እስከ 40ሺ ሰው የሚስተናገድበት ትልቅ የድግስ አዳራሽ በአዲስ አበባ ስለመሰራቱ፣ ►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►► “ቀድሞም ጠቢብ ነበር ሰለሞን አባቱ ምኒልክ ይበልጣል ሰው ይዞ መብላቱ” #ዳግማዊ ምኒልክ ሰዉ ሁሉ አንድ ጊዜ ተሰብ…
