Channel
Updated: 2026-07-26
#ጥሪ_ወደ_ሞት ፡ ፡ #ክፋል_አንድ ፡ ፡ #በአህመድ_ሁስ(ሻድ) . . ጥሪ ፡ ወደ ፡ ሞት! እዚህ ሁሉም ነገር ደባሪ ነው። ነፍሴን ያቀፋት ስጋዬ ይደብረኛል። ቁሳቁሶቼ በመሉ ደባሪ ናቸው። ሁለት ርምጃዎችን ሰንዝሬ የምደርስበት ቁመቱ ከጉልበቴ በታች ርዝመቱ ደግሞ ወደ ሁለት ሜትር የሚ…
እጄን አፌ ላይ አድርጌ የራሴን ትንፋሽ መልሼ አሸተትኩት። ጠረኑ የተበላሸ አሳ አይነት ነው። የውስጤን ሀሳብ ነው ወደ ውጪ በትንፋሽ መልክ ያስወጣሁት። ከዚህም በላይ ቢሸት ግድ አይሰጠኝም። ምክንያቱም እዚህ ከማንም ጋር አላወራም። ትንፋሼ ከማንም አፍንጫ ስር አይደርስም። ቢደርስም ግድ…
#ጥሪ_ወደ_ሞት ፡ ፡ #ክፋል_አንድ ፡ ፡ #በአህመድ_ሁስ(ሻድ) . . . ......... 2ዐዐዐ እይታ(view ) ሲገባ ይጀመራል #Share እያደረጋቹ ።
ይሄ... አንገቴን ያስደፋኝ ከህልሜ ያሸሸኝ ልቤን አጠቋቁሮ ሀሰት ያስለመደኝ ዕምነቴን አርቆ ባካኝ ያደረገኝ ይሄ የቀን ገፊ ይሄ የቀን ሸማ ፣ ጭንቀት ያለበሰኝ እንዴትም እንዴትም እንዴትም አድርጎ ፣ ሳላየው ይለፈኝ መኳተኔ ቀርቶ ፣ ልቤም ይረፍልኝ! ፡ 🔘መክ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ማጣት ክፉ አይደለም : አንዳንዴም ደግ ነው ገብቶት ለወደደው : ስንቱ ጤነኛ ሰው .. ማግኘት አሳበደው 🔘ኤልያስ ሽታኹን🔘
#ማን_ያውቃል? ማን ያውቃል….... ገና ጮርቃ ሳለሁ በህጻንነቴ መዳህ መንገዳገድ መውደቅ መነሳቴ ልምድ መሆኑ እንደሁ ለቀሪው ህይወቴ፡፡ ማን ያውቃል?
አንዱ... ዘመኑን በሙሉ ፤ ያለምንም እረፍት ተግቶ ያስቀድሳል ሌላው... ባንድ ቀን ንስሀ፤ ከፃድቁ እኩል ገነትን ይወርሳል! ይህንን እያየ… ልባችን አስካከቶ ጥያቄ ቢጥልም እግዜር አዋቂ ነው ለምን? አይባልም፡፡ 🔘እዮብ🔘
በሰው ላይ ለመፍረድ የሚሽቀዳደሙ በቃላታቸው ጦር ወግተው የሚያደሙ መዶሻውን ጥለው . . . የራሳቸውን ፍርድ ምነው በታደሙ ድንገት ወለል ቢል የቅሌታችን በር የፈረድን ሁሉ.... በድንጋይ ተወግረን እንገደል ነበር ። 🔘እዮብ🔘

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact. @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳