Channel
ፌራን ቶሬስ በIG ገፁ 📱 SHARE | @BARCA_XTRA
ላሊጋ በx ገፃቸው በታሪክ ምርጡ ፎቶ ብለው ከላይ ያለው ምስል ፖስተውታል። SHARE | @BARCA_XTRA
🗣| ፔድሪ ፡ "የቻይና ጉዞዬን አጠናቅቄ ወደ ባርሳ ከመመለሴ በፊት፣ ፀጉሬን ነጭ ወይም ቢጫ ቀለም እቀባዋለሁ።" 👦🏼 SHARE | @BARCA_XTRA
በፕሪሲዝን በርኒግሀምን የሚገጥመው ስኳድ! SHARE | @BARCA_XTRA
የክለባችን ባርሴሎና የ2026/27 የፕሪሲዝን ጨዋታዎች 👇 🔵 በርሚንግሃም ሲቲ 🆚 ባርሴሎና ⚫️ 📆 ሀምሌ 24 ፤ 2018 ⏰ ከምሽቱ 2:45 🏟️ ሴንት አንድሩስ ስቴዲየም 🏴 🔵🔴 ባርሴሎና 🆚 ኖቲንግሃም ፎረስት 🔴 📆 ነሀሴ 1 ፤ 2018 ⏰ ከቀኑ 8…
ክለባችን በpolymarket ከሁለቱም የማድሪድ ክለቦች በላይ የላሊጋ ዋንጫ የማሸነፍ ቅደመ ግምት ተሰጥቶናል። #ባርሴሎና - 54% ሪያል ማድሪድ - 42% አትሌቲኮ ማድሪድ - 4% SHARE | @BARCA_XTRA
🚨 ባርሴሎና በግብ ጠባቂ ዲፓርትመንት ላይ አንድ የመጨረሻ ውሳኔ ማድረግ አለበት። ጆአን ጋርሺያ ቋሚ እና ተጠባባቂ ደግሞ ሼዝኒ ይሆናል። በጣም ዕድል ያለው እቅድ ኢከር ሮድሪጌዝ ወይም ኤደር አለር ሶስተኛ ምርጫ እንዲሆኑ ነው። ምንም እንኳን ባርሳ በምትኩ ልምድ ያለው ርካሽ ግብ ጠባ…
🚨 ራፊኒሃ ከውድድር ዘመን በፊት በሚደረገው ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ በዚህ ሳምንት መጨረሻ አካባቢ ከቡድኑ ጋር ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል። ፈርሚን ሎፔዝ በጥሩ ሁኔታ እያገገመ ሲሆን ወደ እንግሊዝ በሚጓዘው ቡድን ውስጥም ይካተታል። [ferrancorreas] SHARE | @BARCA_XTR…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.