Channel
Updated: 2026-07-30
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፫/23 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን ከቀጰዶቅያ አገር የሆነውና የጌታችንን ጎን በጦር የወጋው፣ በኋላ ግን አምኖ ሐዋርያና ሰማዕት የሆነው ቅዱስ ለንጊኖስ አረፈ። 📌ይህ ቅዱስ ከጲላጦስ ጭፍሮች ወገን የ…
👉 ቅዳሴ ማለት ምንም ማለት ነው??? 👉 በቅዳሴ ጊዜ 5ቱ ምሥዋዕቶች ምን ምን ናቸው? 👉 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት እነማን ይሆኑ? 👉 ካህናት በቅዳሴ ወቅት 2: 3: 4: 5: 7: 12: ወይም 24: ሆነው ከቀደሱ ምሳሌነቱ ምን ምን ይሆን? 👉 እኛ ክርስቲያኖች ቅዳሴን ባስቀደስን ቁ…
ክርስቶስ በአንተና በሀጢያትህ ምክንያት ከሕግ ተላላፊዎችና ከዐመፀኞች ጋር ከተቆጠረ አንተ ደግሞ ስለ እርሱ ስትል ሕግን ከሚፈፅሙ ከቅዱሳን ጋር ተቆጠርለት ቅዱስ ጎርጎሪዮስ ዘኑሲስ
📕💡ምስጢረ ቅዱስ ቁርባን ተከታታይ የኮርስ 📖📘 😇 መምህር ዲ/ን ሚኪያስ 😇 📕 ምስጢረ ቅዱስ ቁርባን የመጨረሻ ክፍል 🌟 📘 በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏 📔ትምህርቱን ለሌሎች እናካፍል📚 🌐//𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ╭══✧•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ✧══╮ @K…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-16 · first ad check queued
ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃል በረከት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህርየ🙏
ንጽሕናችን እየጠበቅን በንስሓ እየተመላለስን ዘወትር መቀበል ኅዳር 26 ስንክሳር ያንብቡ
ጥያቄ ቅዱስ ቁርባን ሁሌም ነው ምን ቆርበው ነው አንዴ ብቻ ነው ስጋው እና ደሙን ምንቀበለው
አዎ
"ይህ ግሩፕ አላማው ኦርቶዶክሳውያንን #በዶግማ ፣ #በቀኖና እና #በቅዱስ_ትውፊት የላቀ እውቀት እንዲኖራቸው ማድረግ ሲሆን በተጨማሪም በቤተክርስቲያን ላይ ለሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች፦ "ብርቱ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት/ምዕመን/ መፍጠር፣ እንዲሁም ለምስጢራት ማብቃት።በማህበሩ የሚደረግ የበጎ አድራጎት [ የተዘጉ ደብር እና ገዳማት ማስከፈት፣ መቀደሻ ነዋየ ቅዱሳትን ያጡትን ማቅረብ ጉባኤ በማዘጋጀት