Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @kaikaleb Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio
Updated: 2026-09-13
መድፈኞቹ ሊጉን መምራት ጀምረዋል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከሰንደርላንድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 2ለ0 አሸንፏል። ብሩኖ ጉማሬሽ እና ቡካዩ ሳካ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግብ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። መድፈኞቹ በውድድር ዘመኑ ያደረጓቸውን አራት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ…
“ አሁንም በሜዳችን መጫወት እመርጣለሁ ” አንዶኒ ኢራኦላ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ከፉልሃም ጋር ያለ ጎል አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ አስተያየታቸውን አጋርተዋል። “ ጎል ሳናስተናግድ መውጣቱ ጥሩ ቢሆንም፣ በተለይም የማሸነፊያ ጎል ለመፍጠር በቂ ጥረት አላደረግንም ” ሲ…
“ ሀል ሲቲ አደገኛ መሆን እንደሚችል አሳይቷል ” ሪስ ጄምስ የሰማያዊዎቹ አምበል ሪስ ጄምስ የዛሬ የፕሪሚየር ሊግ ተጋጣሚያቸው ሀል ሲቲ ጠንካራ መሆኑን ገልጿል። “ ሀል ሲቲ አደገኛ መሆን እንደሚችል አሳይቷል ” ያለው ሪስ ጄምስ “ ሶስት ነጥቡን ከፈለግን በምርጥ አቋማችን ላይ መሆን…
“ ስለ 115 ክስ ሰምተናል ” ሳባህ የአዘርባጃኑ ክለብ ሳባህ ትላንት ኦልድትራፎርድ ላይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር መጫወቱ ይታወሳል። ክለቡ የማንችስተር ከተማ እና ነዋሪው ላደረገለት ደማቅ አቀባበል በማህበራዊ ትስስር ገፁ አመስግኗል። ክለቡ አያይዞም “ በሌላ ጊዜ እንገናኝ “ ሲል …
ቀን በቀን በራሳቹ ግምት በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ትክክለኛ የቤቲንግ አመዳደብ የያዘ ቻናል ነው ገንዘብ በፈጣኑ ያገኙበታል ይቀላቀላሉ 👇
ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇
“ እሁድ ሌላ አስፈላጊ ጨዋታ ይጠብቀናል ” ካሪክ የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድናቸው ዛሬ ጥሩ ምልክቶች እንዳሳያቸው ገልጸዋል። “ አጀማመራችን በፈለግነው ልክ አልሄደም “ ያሉት ካሪክ “ ባለፉት ጨዋታዎች በምርጥ ብቃታችን ላይ አልነበርንም ” ብለዋል። “ ነገርግን…
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.