Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-09-13
የጨዋታ አሰላለፍ
Media post
አልቫሬዝ ከዛሬው የአትሌቲኮ ስብስብ ወጪ ሆኗል:: @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የሃል ሲቲው አሰልጣኝ ስለ ሶርባ ቶማስ የመኪና አደጋ "እኔ የማቀው እግር ኳስ ተጫዋች እንዳስፈረሙልኝ እንጂ ያው ምስሉን እንግዲህ እናንተም አይታችሁታል፤ የፎርሙላ 1 የፍጥነት ቻምፒዮን አይደለም።" "ምናልባት ራሱን እንደ ፎርሙላ 1 ሻምፒየኑ ማክስዌል ቨርስታፐን' መስሎት ይሆናል! �…
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ባሳዮት አቋም መሰረት ከሁለቱም የማንችስተር ክለቦች የተውጣጣ ምርጥ 11 ! [who scored]
በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ሲዳማ ቡና ወደ ሁለተኛው ዙር ለማለፍ ዛሬ ከ ኤግሎንስ ጋር ይፋለማል * በአህጉሪቱ ትልቁ የክለቦች ውድድር በሆነው የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ፣ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲየም የቻዱን …
Media post
🏴🏴 የዛሬውን የማንችስተር ደርቢ በማን ማልያ መመልከት ይፈልጋሉ? እነዚህ ኦርጅናል ማልያዎች በ 2800 ብር ብቻ ማግኘት ይችላሉ አዲስ አበባ ላለ የዴሊቨሪ አገልግሎት አለን ወደ ክልል ከተሞች በፖስታ እንልካለን 📥 ይህንን ማልያ የምትፈልጉ @…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued