Channel
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ══════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች Created By @amanuu11
Updated: 2026-09-13
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ራፊንያ፣ የነሐሴ ወር የላሊጋ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ተመርጧል። 👤 3 ጨዋታዎች ⚽️ 5 ጎሎች 🅰️ 1 አሲስት #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ጆአዎ ፔድሮ የኦገስት ወር የEA SPORTS FC ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል! 🏆 #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
በኦዴጋርድ እና በፈርናንዴዝ መካከል የተሻለውን ተጫዋች ለመምረጥ የተሰበሰበው ድምፅ ! 👀🗳️ #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
Media post
🔴✨ ማይክል ካሪክ፡ “ኮቢ ሜይኑ ድንቅ ተጫዋች ነው።” “እሱን በቡድን ውስጥ ማግኘት በእውነት ያስደስታል። መማር፣ ማደግ እና ምክርን መስማት ይፈልጋል፤ እንዲሁም ሜዳ ላይ የራሱን ብቃት በነፃነት ያሳያል፤ ይህን መመልከት ደግሞ በጣም ጥሩ ነው።” #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Spo…
🇪🇺 ከመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች በኋላ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄንን ይመስላል ! #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
ዶርጉ የጨዋታው ኮከብ ተብሏል ! #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
🚨🎙️ | ቤንጃሚን ሼሽኮ፡ "ሁሉም ተጫዋች ጎል ማስቆጠር ሲችል፣ ይህ እጅግ አስፈላጊ ነገር ነው። እንደዚህ ዓይነት በርካታ ጨዋታዎች እንዲኖሩኝ እመኛለሁ።" #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.