Channel
ይህ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ገጽ ነው። የዩኒቨርሲቲያችን ወቅታዊ መረጃዎች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች እና የስራ እና የትምህርት ማስታወቂያዎች ይተላለፉበታል። አሁንኑ ቤተሰብ ለመሆን ይቀላቀሉ!! This is Our Official Telegram Channel. We Provide up-to-date Information about our University. Join Us Now!🙏
Updated: 2026-09-11
የጥሪ ማስታወቂያ! ለነባር የህክምና እና ጤና ሳይንስ ተማሪዎች በመሉ፡- በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ካምፓስ ነባር የህክምና እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መግቢያ ቀን መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን።…
Media post
Media post
የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በምስራቅ ጎጃም ዞን አስትዳደር እና ደብረ ማርቆስ ከተማ ለሚገኙ አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች 300 ደርዘን ደብተርና የእስክርቢቶ ድጋፍ አድርጓል። በተጨማሪም ለአቅመ ደካሞች የዘመን መለወጫ በዓል መዋያ 1500 እንቁላል እና ሶስት በጎች እገዛ አድርጓል። በድጋሚ …
Media post
አዲስ ዓመት፣ አዲስ እቅድ፣ አዲስ ስኬት!! ውድ ቤተሰቦቻችን፤ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ሲል መልካም ምኞቱን ይገልጻል። የጤና እና የስኬት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን!!
#ማስታወቂያ! በ2018 ዓ.ም ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ ፈተና የሚሰጠው ነገ ማለትም ጳጉሜ 04/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5 ሰዓት ድረስ ስለሆነ በሰዓቱ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.