Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-09-09
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጳጉሜን 4 - የኅብር ቀንን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት የኅብር ቀን ኢትዮጵያችን በሀገር በቀል እሴቶቿ፤ የነገውን ብሩህ ተስፋዋን በገዛ እጆቿ እየቀረጸች ትገኛለች! በትውልድ ቅብብሎሽ ያገኘናቸውን ድንቅ የሀገር በቀል እሴቶቻችንን በማጎል…
Media post
በበዓል ወቅት የሚያጋጥሙ የኃይል መቆራረጥ ችግሮችን ለመፍታት 24 ሰዓት ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ቡድን ወደ ሥራ ገብቷል፦ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ከዋዜማው ዕለት ጀምሮ የሚያጋጥሙ የኃይል ችግሮችን ለመፍታት 24 ሰዓት ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የቴክኒክ ቡድ…
"ይህ በራስ የመቆም አቅም የሕዝባችን ሰላምና የኢኮኖሚ እድገታችን ጽኑ መሠረት በመሆኑ፣ ሀገራዊ ጽናታችንን በጠንካራ የመከላከል አቅም አረጋግጠን የኢትዮጵያን ዘላቂ ብልጽግና እናጸናለን!" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በ75ኛው የዓለም ቁንጅና ውድድር ኢትዮጵያን ወክላ የተሳተፈችው ሩት ይርጋለም ወደ ሀገሯ ስትመለስ አቀባበል ተደረገላት በ75ኛው የዓለም ቁንጅና ውድድር (Miss World 2026) ኢትዮጵያን ወክላ የተሳተፈችው ሩት ይርጋለም ወደ ሀገሯ የተመለሰች ሲሆን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማ…
የማይበገረው ወኔ፦ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ብቃት የአንድ ሀገር የመጨረሻው ምሽግ እና የሉዓላዊነቷ የጀርባ አጥንት መከላከያ ሠራዊት ነው:: የኢትዮጵያ ሠራዊትም የራሱ ዶክትሪን ያለው፣ ዓላማውን የሚያውቅ እና ከመንደርተኝነት የጸዳ በመሆኑ እንደ ፖለቲካው አየር ንብረት ወደ ነፈሰበት…
ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ድጋፍ ላደረጉ ኢትዮያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ለግድቡ መጠናቀቅ የገንዘብ፣ የጉልበት እና የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ድጋፍ ላደረጉ ኢትዮያውያን እና ትውልደ ኢት…
የኢትዮጵያ ሴት ወታደሮች እውነተኛ ጀግንነት በጳጉሜን 3 የጽናት ቀን ሲቃኝ ሀገር በሴት ትመሰላለች “እናት ሀገር” የምንላት ኢትዮጵያም የጽናቷ፣ የነጻነቷ እና የማንነቷ ምስጢር ከጀግኖች ሴት ልጆቿ ደምና አጥንት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው:: የኢትዮጵያ ሴት ወታደሮች የታሪክ ውርስ ተቀ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.