Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ ወይም ቻናሉን ለመግዛት: ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-09-13
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
ፔሬዝ X ምባፔ 📸 SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
ጋብሪኤል ማርቲኔሊ፡ ⚽⚽⚽ ኦሊ ዋትኪንስ፡ ⚽⚽🎁🎁 አል-ሂላል በፕሪሚየር ሊጉ (PL) ያስፈረማቸው ተጫዋቾች በ6-0 ድል ወቅት አስደናቂ ብቃት አሳይተዋል 😤 SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
🩵🎯 በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ እጅግ በርካታ ወደ ኋላ የተደረጉ ኳስ ማቀበሎች (passes): 🥇🇫🇷 59 - ራያን ቸርኪ 🥈🇬🇭 52 - አንቷን ሴሜንዮ 4️⃣🏴 48 - ፊል ፎደን [WhoScored] SHARE @Ethio_433_sportt SHA…
🚨 ቶተንሃም በፕሪሚየር ሊጉ ባደረጋቸው የመጀመሪያዎቹ 4 ጨዋታዎች አንድም ግብ ማስቆጠር አልቻለም። • 0 ድሎች • 0 የተቆጠሩ ግቦች • 5 ጎል ተቆጥሮባቸዋል • በሊጉ 17ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
Media post
🚨|🎙️ ዣቢ አሎንሶ፡ 🗣️ “ግብ የምናስተናግድበት ሁኔታ በፍጹም አያስደስተኝም... በጨዋታ ሂደት ከተወሰኑ የቆሙ ኳሶች (set pieces) ረጅም ኳሶች እንዲሁም በአካል ብርታት እና በፉክክር መንፈስ ረገድ የሚታየው ሁኔታ አያስደስተኝም ።” SHARE @Ethio_433_sportt …
ሜሲ በlG ገፁ 📸 SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
🚨ነኮ ኦራይሊ ነገ ማን ሲቲ ከዩናይትድ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚደርስ ኤንዞ ማሬስካ አረጋግጠዋል። SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued