Channel
Updated: 2026-07-27
ቀይ ባህር አደጋ ላይ ወድቋል‼️ በቀይ ባሕር ላይ የመረከቦች እንቅስቃሴ በእጅጉ ቀነሰ። ሁቲዎች ከሳውዲ ጋር የተገናኙ መርከቦች ላይ የሚሰነዘሩትን ጥቃት ማጠናከራቸውን ተከተሎ በቀይ ባሕር ላይ የመረከቦች እንቅስቃሴ በእጅጉ ቀነሰ። የየመኑ የሁቲ ንቅናቄ በሳውዲ ዓረቢያ የነዳጅ መሰረተ …
የታመነችው ወዳጅ የሞት ወጥመድ፡ የቅዱሳን ይርጋለም አሰቃቂ የግድያ ሴራና የፖሊስ የምርመራ ውጤት የ2026 ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ ተወዳዳሪ የሩታ ይርጋለም ታላቅ እህት ቅዱሳን ይርጋለም በተፈጸመባት እጅግ አሰቃቂ የእገታና የግድያ ወንጀል ሕይወቷ ማለፉ የመላውን ህዝብና የማህበረሰብ ልብ…
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት እና ምልጃዋ አይለየን🙏 በ325 ዓ.ም በጉባኤ ኒቂያ በነበረው የሲኖዶስ ውይይት ላይ በአደባባይ ተከራክረው ከሐዲያንን ካሳፈሩ 318 ሊቃውንት አንዱ የቆጵሮሱ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ነበረ። የጌታችንን የመድኅኒታችንን መለኮታዊ ባህርይ ለ…
Media post
ትራምፕ ለንግግር ቦታ ለመስጠት በሚል በኢራን ጥቃት አቁመዋል ሲሉ የአሜሪካ አምባሳደር ተናገሩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የሚሰነዘሩትን ጥቃቶች ለተከታታይ ምሽቶች አቁመዋል ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር ገለጹ።ከፎክስ ኒውስ ጋር ቆይታ ያደረጉት አም…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 በመጽሐፍ ቅዱስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ያህል ትንቢት የተነገረላት ስለእርሷ የተጻፈላት ሴት የለችም። በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብዙ ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል፤ የኖኅ መርከብ፣ ሰላማዊ…
Media post
#ፍርድ " የቀድሞ የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ የ10 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል " - የሲዳማ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሲዳማ ክልል ፍትሕ ቢሮ እንዳስታወቀው የቀድሞ የሲዳማ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊዎች ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ እና የቀድሞ …

ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @b_promotor