Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሀገር ውስጥ መረጃ የአውሮፓ መረጃ የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ
Updated: 2026-09-13
🚨 ቅዳሜ ዕለት በተደረገ ጨዋታ ላይ፣ የአል ሂላል ተጫዋች ሩበን ኔቬስ፤ ከሟች ጓደኛው እና የቀድሞ የቡድን አጋሩ ዲዮጎ ጆታ ስም ጋር በተያያዘ በተሰሙ የፌዝ መዝሙሮች ሲቀልዱ መታየቱን ተከትሎ፣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲ ፕሮ ሊግ አስተዳደር በዚህ ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ ደጋፊዎችን …
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ባሳዮት አቋም መሰረት ከሁለቱም የማንችስተር ክለቦች የተውጣጣ ምርጥ 11 ! [who scored]
ቼልሲ በፕሪሚየር ሊግ ጎል ሳይቆጠርበት ከወጣ 20 ጫወታወች አልፈዋል🤯 በቅርቡ ክሊንሽት አስጠብቀዉ መዉጣት ይችሉ ይሆን ? SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
🗣 ቶማስ ፍራንክ :- "ዴላፕ በዚህ የውድድር ዘመን ብዙ ጎሎችን እንደሚያስቆጥር ሙሉ እምነት አለኝ።" SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
Football ❌ Peak WWE ✅ ፕሪምየር ሊጉን ልዩ የሚያደርገው ይሄ ነው The physical Intensity 😁🔥
ሜሲ እስካሁን በፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ህይወቱ ያስቆጠረውን የግብ መጠን 928 አድርሷል ! SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
ሜሲ እስካሁን በፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ህይወቱ ያስቆጠረውን የግብ መጠን 928 አድርሷል ! SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
- ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት ! 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በርንማውዝ 2-2 ብሬንትፎርድ አስቶን ቪላ 1-2 ኖቲንግሃም ፎረስት ቼልሲ 2-2 ሀል ሲቲ ክሪስታል ፓላስ 2-3 ኢፕስዊች ታዎን ሊቨርፑል 0-0 ፉልሃም ቶተንሃም 0-0 ኤቨርተን ሰንደርላንድ 0-2 …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-09-02 · first ad check queued