Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @ethiozenaa_bot
Updated: 2026-09-13
በጀርመን አብዛኞቹ ወንዶች ቆመው ከመሸናት ይልቅ ተቀመጠው የመሸናት ልማድ አላቸው ዩጎቭ ባደረገው ጥናት፣ 62 በመቶ የሚሆኑ የጀርመን ወንዶች ሁልጊዜ ወይም አብዛኛውን ጊዜ ተቀመጠው ይሸናሉ። በጀርመን ባህል ተቀመጦ የሚሸና ወንድ “ዚትስፒንክለር” በመባል ይታወቃል። ቀደም ሲል ይህ ቃ…
የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን 24 ለሚጠጉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተቀመጡ መስፈርቶችን እንዲያሟሉ የሰጠው የ12 ወራት የዕፎይታ ጊዜ መጠናቀቁን አስታወቀ ከትምህርት ጥራት ማሻሻያ (ሪፎርም) በፊት ከነበሩት 375 የግል ተቋማት ውስጥ 290ዎቹ ለድጋሚ ምዝገባ ያመለከቱ ሲሆን…
የማስታወስ ችሎታን የሚጨምረው የቲማቲም ድልህ በየቀኑ 35 ግራም የቲማቲም ድልህ መመገብ በትኩረት፣ በፍጥነት ማስተዋልና በማስታወስ ችሎታ ላይ ትልቅ መሻሻል እንደሚያመጣ ጥናቶች አረጋግጠዋል። የአንጎል ቅኝት ጥናቶችም ቲማቲም መመገብ አንጎል አላስፈላጊ ጫጫታዎችን በመቀነስ ስራውን በብቃ…
የአፍሪካ ሰማይን ያስደመመችው ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቁን እና እጅግ ዘመናዊ የሆነውን "A350-1000" ሞዴል አውሮፕላን በማንቀሳቀስ ብቸኛዋ ሀገር በመሆን ታሪክ ሰርታለች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን ይህን ግዙፍ አውሮፕላን በህዳር 2024 የተረከበ ሲሆን፣ በአ…
እየተዘጋጀን ነው-የህወሓት ጄኔራል‼️ የፌዴራል መንግሥቱ እያደረገ ያለውን የጦርነት ትንኮሳና የድሮን ድብደባ በትግስት ይዘን ስራችን እያከናውን የምንገኘው ሲሉ የህወሓት ወታደራዊ መሪ የሆኑት ጄ/ ፍስሃ ማንጁስ ተናግረዋል። ቴክኖሎጂ/ድሮን/ጦርነት አያስቆምም ብለዋል። ለህልውናችን ብለን…
ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናን እያተራመሰች ነው ስትል ኤርትራ ከሰሰች። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ ጠቅሶ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው «የኢትዮጵያው ገዢ የብልጽግና ፓርቲ የአፍሪካ ቀንድን አለመረጋጋት ውስጥ ለመዝፈቅ በንቃት እየሰራ ነው» ሲል ከሷል…
ሚስት የባለቤቷን ብልት በጥርሷ ነክሳ ከባድ ጉዳት አደረሰች! በዚምባብዌ ሃራሬ ከተማ ከባለቤቷ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የተናደደችው የ29 ዓመቷ ሻርሊን ሩቴንዶ ሙኔንጋ፣ የ33 ዓመቱን ባለቤቷን ብልት በመንከስ ከባድ ጉዳት ማድረሷን የዚምባብዌው "The Herald" ጋዜጣ ዘገበ። የጋ…
የድሮን ጥቃት‼️ በዛሬው ዕለት መስከረም 2/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡10 በራያ_ኮረም ከተማ ዝናቡ ማልዴይ በሚባል ትምህርት ቤት ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። ጥቃቱ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ባህርዛፍ ውስጥ ተደብቀው በነበሩ መድፎች እና ዙ-23 መሳሪያዎች ላይ ያነጣጠረ ነው ተብሏል።…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.