Channel
Updated: 2026-07-26
የተወኩል ነገር ይገርመኛል። ምንም በሌለበት አላህ ላይ መተማመን፣ እርሱን ብቻ expect ማድረግ። ደስ ሲል በእርግጥ በአላህ መመካት የኢማን አካል ነው። ብንመካበት፣ ብንተማመንበት ደግሞ የማያሳፍረን አላህ ብቻ ነው። ወንድማች ሃምዛ ኣላህን ይዤ ወላሂ ካባን እዘይራለው ሲል ሰምተን ተ…
Media post
ሸይኽ ፋሩቅ ምን ሰርቶ ነው የዓለም መነጋገሪያ ሊሆን የቻለው? ነገሩ እንዲህ ነው... በእስራኤል መንግስት ድጋፍ የተደራጁ ጽንፈኛ ሰፋሪዎች የፍልስጤማውያንን መንደር በኃይል ሰብረው በመግባት ቤቶቻቸውን በእሳት ያነዳሉ። ምንም ያልታጠቁ በሰላም የሚኖሩ ምስኪን ዜጎችን ተወልደው ካደጉበት…
በኢራን በጥንታዊው ፓሳርጋዴ አካባቢ ታሪካዊ ሚህራብ ተገኘ በደቡባዊ ኢራን በሚገኘውና የአካሜኒድ ግዛት የመጀመሪያ መዲና በሆነው በፓሳርጋዴ ታሪካዊ ፍርስራሽ አቅራቢያ በሚገኝ ካራንሰር ውስጥ የሶላት አቅጣጫ ጠቋሚ ጥንታዊ ሚህራብ ተገኝቷል። ይህ ግኝት በጥንታዊው የንጉሣዊ ቅርስ ላይ በኢ…
Media post
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ከ600 አመታት በላይ ያስቆጠረው ታሪካዊው ሃጊያ ሶፊያ መስጅድ ለሰጋጆች ክፍት ተደረገ ወደመስጅድነት ከተለወጠ 600 አመታትን ያስቆጠረው ታሪካዊው ሃጊያ ሶፊያ መስጅድ ከ30 ሚሊዮን በላይ ጎብኚዎችን ማስተናገዱ ተገልጿል። ከ916 ዓመታት በላይ ቤተክርስቲያ ፣ ለ86 ዓመታት ደግሞ ሙዚየ…
ቻይና በቅርቡ በተፈጠረው ውጥረት የኢራንን ሉዓላዊነት እና ደህንነት እንደምትደግፍ አስታወቀች የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግዪ፤ ቤጂንግ የኢራንን ሉዓላዊነት፣ ደህንነት እና ብሄራዊ ክብር ለማስጠበቅ ከጎኗ እንደምትቆም አረጋግጠዋል ። ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በኪርጊስታን በተካሄደ…
ይህን ቪድዬ አምስት ጊዜ ደጋግሜ ስመለከተው በአእምሮዬ የሚመላለሰው ነገር ሁሉ... "በዚያች ቅጽበት ፋሩቅ ምን እያሰበ ነበር?" የሚል ነው። አንድ ሰው በሰከንድ ስብርባሪ ውስጥ እንዴትስ ውሳኔውን ሊያደራጅና ስሌቶቹን ሊያጠናቅቅ ይችላል? ሂሳቡ ግልጽ ነበር፤ እርሱ በታጠቁ የወራሪ ጦር…
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf