Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታል፡፡ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @ethiopian_orthodox_bot Buy ads: https://telega.io/c/Ethiopian_Orthodox
Updated: 2026-08-23
ምስባክ ዘቅዳሴ አመ ፲ወ፮ ለነሐሴ መዝ ፵፭(45) ፥ ፬(4) - ፭(5) "ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል፥ እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሐወክ፥ ወይረድኣ እግዚአብሔር ፍጽመ።" "ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል።" @Ethiopian…
🔔 ዛሬ ምን ይቀደሳል? የነሐሴ ፲፮(16) ግጻዌ ፍልሰተ ሥጋሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ እንኳን አደረሳችሁ! መልእክታት ➊. ሮሜ ፰ : ፴፩ - ፍጻሜ /8 : 31 - ፍጻሜ "፴፩ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?…
ማርያም ዐርጋለች በዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ ማርያም አርጋለች ወደ ገነት /፪/ የሰማይ መላእክት እያረጋጓት እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች የአባቷ ዳዊትን ትንቢት ልትፈፅም ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት አረገች በእልልታ ድንግል የእኛ እናት አርጋለች…
ነሐሴ ፲፮ የብርሃን እናቱ የክብርት እመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋዋ በክብር ወደ ሰማይ ያረገበት ዕለት ነው፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በሥጋ ከመሞቷ በፊት በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መቃብሩ ቦታ ትጸልይ ነበር፡፡ መንፈስ ቅዱስም ለእ…
ጥር አርፋ በነሐሴ ወር ሁለት ሱባኤ ይዘው ሲጨርሱ በነሐሴ 14 መልአኩ ቅዱስ ሥጋዋን ከገነት አምጥቶ ሰጥቷቸው በጸሎትና በምሕላ ቀብረዋታል፡፡ በዚህ ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ ቶማስ አልነበረም፡፡ በሦስተኛው ቀን እንደ ልጇ ተነሥታ ስታርግ፣ ቶማስ ከሀገረ ስብከቱ በደመና ተጭኖ …
ምስባክ ዘነሐሴ ፲፭ ዘቅዳሴ ፍልሰታ በድምጽ መዝ ፲፰(18) ፥ ፫(3) – ፬(4) "አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ። ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ ። ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ ።" " ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም። ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ…
🔔 ዛሬ ምን ይቀደሳል? የነሐሴ ፲፭(15) ግጻዌ መልእክታት 1. ፩ኛ ቆሮንጦስ ፲፪(12) ፥ ፲፰(18) - ፍጻሜ 2. ይሁዳ ፩(1) ፥ ፲፯(17) - ፍጻሜ 3. ግብረ ሐዋርያት ፩(1) ፥ ፲፪(12) - ፲፭(15) ምስባክ መዝ ፲፰(18) ፥ ፫(3) – ፬(4) "አልቦ ነገር ወአልቦ ነ…
ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ክፍል ፰ @Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.