Channel
ይህ ስለ ታላቁ ክለባችን ቼልሲ የሚወጡ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው ! ስለ ቼልሲ :- ☞| የዝውውር መረጃ ☞| የአሰልጣኞች አስተያየት ☞| ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት እናም ሌሎች ስለክለባችን የሚወጡ ዘገባዎችን 24 ሰዓት ወደ እናንተ እናደርሳለን 💙 ለሀሳብ ፣ አስተያየት 👇 @yafet_mel & @blue_king10
Updated: 2026-09-13
📊በቼልሲ እና ሀል ሲቲ መካከል በተደረገው ጨዋታ ሮማዮ ላቪያ በጣም ቀርፋፋውን የፍጥነት መጠን (26.5 ኪሜ በሰአት) አስመዝግቧል። SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
🗣ዣቢ አሎንሶ: "በማጥቃት ክፍላችን እርግጠኞች ነን ነገርግን ጨዋታዎችን ለማሸነፍ በሌላኛው ክፍልም ሚዛን ሊኖረን ይገባል ።ከሃል ጋር ብዙም አልነበርንም ነገር ግን የሚገባንን አግኝተናል።" "የጨዋታውን አንዳንድ ክፍሎች ብቻ ሳይሆን ሙሉ ጨዋታውን መቆጣጠር አለብን። በአፈጻጸም ውስጥ …
🚨 𝗖𝗥𝗔𝗭𝗬 𝗙𝗔𝗖𝗧: ቼልሲ በዚህ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን ብዙ ጎል የተቆጠረበት 3ኛው ቡድን ነው። ከዣቢ አሎንሶው ቼልሲ የበለጠ ጎሎች የተቆጠረባቸው ክሪስታል ፓላስ እና ኢፕስዊች ብቻ ናቸው። SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
የሊጉ ስጋት 🔥 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
የክለባችን ቀጣይ 5 ጨዋታዎች - ብሬንትፎርድ (A) - የ 3 ሳምንታት ዓለም አቀፍ ዕረፍት - - በርንማውዝ (H) - ኤቨርተን (A) - ስፐርስ (H) - ማንቸስተር ዩናይትድ (H) Some huge games coming up 🔵 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena…
ኮል ፓልመር በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ እስካሁን ከሁሉም ተጫዋቾች የበለጠ ትልልቅ የጎል እድሎችን ፈጥሯል (3)። SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
ጆአዎ ፔድሮ በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ ካሉ ተጫዋቾች ሁሉ የበለጠ የግብ ተሳትፎ አለው (6) 🔥 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
ኮልዊል ወደ አቋሙ ተመልሷል፤ ፎፋናም ጥሩ ነበር ዛሬ 🙌 የተለጠለጥነው በጉስቶ እና ሀቶ ነው SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.