Channel
🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት ➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊 ያገኛሉ..... ➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @gazetegnaw
Updated: 2026-09-13
ባላንዶር ለማሸነፍ 3 ዋና ዋና መስፈርቶች፦ 1) የግል ብቃት 2) የቡድን ስኬት 3) መልካም ስነምግባር SHARE | @FN_SPORTS
Media post
Media post
🚨ዕረቡ በተደረገ የሻምፒዮንስ ሊግ መርሀግብር ባርሰሎና ፌይኖልድን በሜዳው ጋብዞ 5:1 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ በጣለው ከባድ ዝናብ የCamp Nou ስታድየም ጣራዎች ውሀ ሲያፈሱ ነበር! .......በተለይም የጋዜጠኞች መቀመጫ፤ የስታድየሙ የውስጥ ክፍል እና ተጨማሪ አንዳንድ ቦታዎች ከባ…
ላሚን ያማል በኢንስታግራም ገፁ ! SHARE | @FN_SPORTS
ምባፔ በእሱ ላይ ስለሚሰሩ የDictator ቀልዶች ተጠይቆ የሰጠው መልስ፦ " በተወሰነ መልኩ ያስቀኛል ሳየው ፤ ነገር ግን ደግሞ ከእነዛ ሰዎች ጋር መነጻጸሬ አያስቀኝም። እነዛ ሰዎች ብዙ ሰዎችን ገድለዋል፤ የሚሊየኖችን ህይወት አመሰቃቅለዋል።" SHARE | @FN_SPORTS
🔥 ✈️ AVIATOR RAIN አሁን ገንዘብ እየዘነበ ነው! ግቡ እና ውሰዱ! ኩፖን ኮድ 3፡30 ቻናላችን @firegamez1 ላይ ከ100 ብር ጀምሮ ገቢ በማድረግ 100 ብር ቦነስ ! ይለቀቃል! ተቀላቀሉን ! 🌻መልካም አዲስ ዓመት💰 🎉 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💸12% Cash…
ፌኔርባቼ ትናንት ከሮማ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ይዘውት የገቡት ቲፎ 🥶🔥
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.