Channel
የኢየሱስ ሕይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የኢየሱስን ሞት ዘወትር በሰውነታችን ተሸክመን እንዞራለን። 2ቆሮ4-10 ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ 👉 @tes_b37
Updated: 2026-08-22
ዛሬ ልታውቁት የሚገባችሁ እውነት ይህ ነው፡ በእግዚአብሔር ፊት እና እንደ እግዚአብሔር ቃል ነገሮችን እያደረጋችሁ ከሆነ ግራ አትጋቡ ትክክለኛ ቦታ ላይ ናችሁ። ነገሮች እደጠበቃችሁት እየሆኑ ባይሆን እንኳን ተስፋበኢየሱስ Channel 🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እንዲሁም ኢየሱስ በራሱ ደም አማካይነት ሕዝቡን ሊቀድስ ከከተማው በር ውጭ መከራን ተቀበለ። ስለዚህ እኛም እርሱ የተሸከመውን ውርደት ተሸክመን ከሰፈር ውጭ ወደ እርሱ እንውጣ። ምክንያቱም በዚህ ቋሚ ከተማ የለንም፤ ነገር ግን ወደ ፊት የምትመጣዋን ከተማ እንጠብቃለን። 📖 ዕብራውያን 1…
📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡 የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇�…
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል አትርሳ አብርሃምም በትዕግሥት ከጠበቀ በኋላ የተሰጠውን ተስፋ አገኘ። 📖 ዕብራውያን 6÷15📖 እግዚአብሔር ለአብርሃም ለዘሩ የውርስ የተስፋ ቃል ሰጠው፤ ነገር ግን ሊገምተው ከሚችለው በላይ ይህንን የተስፋ ቃል ይጠብቀው ነበር፡፡ የዛሬው የመጽሐፍ ቅዱስ ክ…
ከታማኙ ጋር ታማኝ ትሆናለህ እንከን ከሌለበት ጋር ያለ እንከን ትሆናለህ ከንጹሑ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ ለጠማማው አንተ ትጠምበታለህ። አንተ ትሑታንን ታድናለህ ትዕቢተኛውን ዐይን ግን ታዋርዳለህ። እግዚአብሔር ሆይ አንተ መብራቴን ታበራለህ አምላኬ ሆይ ጨለማዬን ብርሃን ታደርገዋለህ።…
"ሕይወትን ብቻችንን እንድንጋፈጠው ፈጽሞ አልተፈጠርንም! እግዚአብሔር በምናደርገው ነገር ሁሉ የሚረዳንና ሁልጊዜ ከእኛ ጋር የሚኖር አጋራችን እንዲሆን የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ ሰጥቶናል።" ኀይልን የሚያስታጥቀኝ፣ መንገዴንም የሚያቃና እግዚአብሔር ነው። እርሱ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.