Channel
🎯 መገኛችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ 4 Kilo ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት 4 Kilo አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ስር ጥቁር አንበሳ ት/ ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ሚና ሞል ፊት ለፊት ለ Social Media 👇👇👇👇 ➡️ Telegram / Facebook / Website
Updated: 2026-08-22
መጽሐፍ ማለት ብዙ ገጾች የተሰበሰቡበት የወረቀት ስብስብ ብቻ አይደለም። መጽሐፍ የሰውን ሀሳብ፣ ስሜት፣ ልምድና እውቀት ከአንድ ትውልድ ወደ ሌላ የሚያስተላልፍ የሰው ልጅ ትልቅ ማህደር ነው። ሌሎች የመረጃ ምንጮች አንድን መረጃ በፍጥነት ሊያቀርቡልን ቢችሉም፣ ጥሩ መጽሐፍ ግን ከመረጃ …
Media post
“የዕድሜ ደመራ” በአንጋፋዋ ደራሲና ጋዜጠኛ ውድአላት ገዳሙ ተሻለ የተሰናዳው መጽሐፍ ለንባብ በቃ :: መጽሐፉ ካለፉት 21 ዓመታት (ከ1997 እስከ 2018 ዓ.ም.) በላይ የተሰበሰቡ ትውስታዎችንና የሕይወት ጉዞዎችን የያዘ ማራኪ የሕይወት ታሪክ (Memoir) መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ…
ታምሩ ፉቱን ወደ ውጪ መለስ አደረገና "ከዚህ በኋላ ቢበዛ ሦስት ፌርማታ ቢቀረኝ ነው"ብሎ አሰበ። ወደ ቤቱ እየደረሰ መሆኑን ሲያውቅ ድንገት ሰውነቱ በረታ። ቶሎ ቤቱ ገብቶ ስለማረፍ፣ ከሆነለት ሰሞኑን ያጣውን እንቅልፍ በጊዜ ተኝቶ ስለማሳካት እያሰበ፣ ግን ሀሳቡንና ጉጉቱን ሳይጨርስ ስ…
በደሳለኝ ስዩምና በዳንኤል ተፈራ ማሞ አሰናጅነት የተዘጋጀው " እዳ ቁጭትና እውነት " የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: መጽሐፉን በመደብቻችን ታገኛላችሁ :: ከወስጥ ገጽ.. ቴአትርና ቤቶች በሚጨናነቁበት በዚያ ሰሞን አንድ እለት ብሩክ ግቢ ውስጥ ሆኖ ወደ ውጭ ሲመለከት በአ…
ትልቅ የምስራች ለአዲሱ የትምህርት ዘመን! 📚 #BackToSchool #JaferBooks #የመጽሐፍቅናሽ #ትምህርት #ንባብ #አጋዥመጻሕፍት #ኢትዮጵያ ለተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍት ከ 30% ጀምሮ ልዩ ቅናሽ አድርገናል ! ጃዕፈር መጻሕፍት / JAFER BOOKS ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ዝ…
📚🌍 በዓለም ላይ በጣም ከተሸጡት 5 የልቦለድ ይዘት ያላቸው መጻሕፍት! ከብዙ ሚሊዮን ቅጂዎች በላይ የተሸጡትን 5 ታላላቅ የልቦለድ ሥራዎች :- 🥇 Don Quixote — Miguel de Cervantes 📚 500+ ሚሊዮን ቅጂ 📅 1605 / 1615 🇪🇸 የስፔን ሥነ-ጽሑፍ ታሪ…
🔥🌟 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዲስ መጽሐፍ በቅርቡ ለንባብ ይበቃል! 🔥🌟 የመጀመሪያው «አርምሞ» መጽሐፍ በወጣ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ በተደጋጋሚ ታትሞ በአንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትንና ተወዳጅነትን ማትረፉ ይታወሳል። አሁን ደግሞ የዚያ ድንቅ መጽሐፍ …
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.