Channel
እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦ ____________________________________ ➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች. ➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ. ➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች. ➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም... ༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik | 2026 | ዜና ሊቨርፑል ቻናል !
Updated: 2026-09-13
🎙️| “ከጊዜ በኋላ፣ አንዶኒ ኢራኦላ ከሊቨርፑል ጋር ስኬታማ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም።”❤️ ቶማስ ፍራንክ ስለ አንዶኒ ኢራኦላ እና ሊቨርፑል ያለውን ሀሳብ ይናገራል። 🗣| 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_c…
💸 10% በየቀኑ ተመላሽ አበል! 💰✨ በ Baro Games በየቀኑ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ 10% Daily Cashback ያግኙ! 💸 10% ተመላሽ፦ በየቀኑ የጠፋውን ገንዘብዎን በከፊል ይመልሱ! ⚡️ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት! 🔥 በሁሉም ክፍያ አማራጮች፦ ቴሌብር | ሲቢኢ …
🚨አርሰናል በግራ ግንፍ ቦታ ላይ የመጫወቻ ደቂቃ እያገኘ ያልሆነውን ሪዮ ንጉሞሀ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ ነው:: 🥇Alan Nixon 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ሶቦዝላይ በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ጨዋታው ለጊዜው በቆመበት ወቅት፣ ዶሚኒክ ሶቦስላይ እጆቹን እጆቹን ዘርግቶ ወደ ሊቨርፑል የቴክኒክ አካል በአስቸኳይ ምልክት እያደረገ ነበር ከአሰልጣኞቹ መመሪያ እየጠየቀ እንደነበር የሚመስል ነበር። 🥇Paul Joyce 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena…
ይሄ ግን አልተወራም ጀረሚ እዛ ተከላካይ ሆኖ እንደዚህ የፉልሀሙን ተጨዋች ሲሸኘው 😮💨 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
አንዶኒ ኢራኦላ ከተሳሳተባቸዉ ነገሮች ዉስጥ ዋነኛው ለዚህ ልጅ እድል አለመስጠቱ ነው ! ትክክለኛ የ6 ቁጥር Quality ያለው ተጫዋች ነው ፣ ወጣት ነው ገና ከዚህም በላይ መብሰል ይችላል ፣ Fresh ጉልበት አለው ፣ ኳስ መንጠቅ ላይ plus build up ላይም ጎበዝ ነው ። እዛ …
ጃክዌት በትላንትናው ጨዋታ ያሳየው ፐርፎርማንስ እንደተለመደው ቢሆንም ጎል የሚሆን ሁለት ኳስ አድኗል ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጠው ተጨዋች ነው........8.1😮💨 ድሪብል 100% በተሰካ ሁኔታ አጠናቋል 🔥 የአየር ላይ ኳስ 100% አሸንፏል የመሬት ላይ ኳስ 3/4 አምስት ወደ ጎል …
ዋታሩ ኢንዶ በዚህ ሲዝን እስካሁን ለሊቨርፑል አልተጫወተም። ነገር ግን ማክሰኞ ሊቨርፑል ከቶተንሃም ጋር በሊግ ካፕ በሚያደርገው ጨዋታ ሊሰጠው ይችላል። 🔴 ኢራኦላ ቡድኑን በእጅጉ መቀያየር ስለሚጠበቅ፣ ኢንዶ የመጫወት እድል አለው። 🥇IanDoyle 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liv…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.