Channel
Updated: 2026-07-28
መልካም አዳር @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ጄደን ሳንቾ የብሩኖን ስም እና ቁጥር የሚያሳይ የ ፖርቱጋል ብሄራዊ ቡድንን ማልያ ለብሶ በኢንስታግራሙ የለቀቀውን ምስል ብሩኖ ፈርናንዴዝ መልሶ አጋርቶታል !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
“ ወደ ዩናይትድ ተመለስ !! " ከሰሞኑ በርከት ያሉ ዘገባዎች የምእራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ እንግሊዛዊውን አጥቂ ዳኒ ዌልቤክ ለማስፈረም ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ መጠቆማቸው ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የቀድሞው የክለባችን ተጨዋች ሰማያዊዎቹን ሊቀላቀል የሚችልበት እድል እንዳለ እየተ…
👍 በHahu Game ብር እየዘነበ ነው! 🎁 🌧በክረምት ሰአት የብር ዝናብ🌧 ❗️ አቭዬተር ላይ በመጫወት ይንበሽበሹ! 🌐 Play here ➡ @HahuGamebot 📣 ቦነሶች ሲለቁ እናዳያመልጦ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ➡ @hahugamese_et ⚠ ማንኛዉም ጥያቄ ወይንም አስተያየት …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued
🔥 በየቀኑ 🔥 💸 ተበላሁ የማያስብል የ25% ተመላሽ በቤትና ብቻቻ 🤑 ቤትና አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ Betna.et 📱 Telegram
የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች ዣቪየር ቺቻሪቶ ሄርናንዴዝ በ38 አመቱ አዲሱን የ USL ሻምፒዮንሺፕ ክለብ አትሌቲኮ ዳላስን ለመቀላቀል ተስማምቷል !! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ፕሪምየር ሊጉ አዲስ ህግ ተግባራዊ አድርጓል ! የእንግሊዝ ዳኞች ማኅበር ሆን ተብሎ የሚደረግን የጊዜ ማባከን ለመከላከል ያለመ አዲስ ህግ ይፋ አድርጓል። በአዲሱ ደንብ መሠረት ግብ ጠባቂው ሳይጎዳ የተጎዳ በማስመሰል ጨዋታው ከተቋረጠ... ከተጎዳው ግብ ጠባቂ ቡድን ውስጥ አንዱ ተጫዋች …
ሴኔ ላመንስ !! 🏌♂ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648