Channel
Updated: 2026-07-28
በአምቦ ከተማ "120" በሚል ቡድን ዜጎችን በማሰቃየት፣ በድብደብና፣ በመዝረፍ ወንጀል የተጠረጠሩት እነ ካሳዬ ቀነኒሳ ተከሰሱ በአምቦ ከተማ "120" በተባለ በተደራጀ ቡድን ሰላማዊ ዜጎችን በማሰቃየት ፣ በመደብደብ ፣ንብረት የመዝረፍ ወንጀል የተጠረጠሩ ካሳዬ ቀነኒሳ ጉልቲን ጨምሮ 13…
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር፦ በሰንደቅ ዓላማ ቀለማትና ምልክቶች ላይ የቀረቡ አዳዲስ እይታዎች የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ (🇪🇹) ቀለማት፣ ምልክት እና በብሔራዊ የሕዝብ መዝሙር ይዘት ላይ አማራጭ ሃሳቦችን ማቅረባቸው ተሰምቷል። ሀገራዊ ምልክቶች እና መግለጫ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከዚምባብዌ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሞን ሙርዊራ (ፕ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያና ዚምባብዌ ጠንካራ ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዲሁም በአፍሪካ ህብረት፣ በፓን አፍሪካኒዝምና በሌሎች ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ የጋራ ምልከ…
📍 መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ዲያስፖራ አደባባይ ጋር #ቴምርፕሮፐርቲስ #ያለምንም #ወለድ እና #የግንባታዕቃዎችጭማሪ ከ8 በላይ ሳይቶችን ማስረከባችን የመልካም ውጤታችን ሕያው ምስክር ነው። አሁን ደግሞ በ40/60 አከፋፈል 60% ቤትዎን ሲረከቡ የሚከፍ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የማንጨበጥ ነበልባል እሳት ነን ለጠላታችን ፍሙ ከርቀት ይፋጃል ብረት ያቀልጣል ክንዳችን ኢትዮጵያ በኛ ደም ደምቃ በአፅማችን ፍላፃ ተማግራ እንደታፈረች እንድትኖር ከዘመን ዘመን ተከብራ ከመሞት በላይ እንሙት ደማችን ሺ ጊዜ ይፍሰስ አየሯ አፈሯ ይባረክ ምንጊዜም ስሟ ይታደስ።
ይህ እድል እንዳያመልጦ ! የማስታወቂያ ዋጋ! ብስራት ገብርኤል ላይ በ 7.2 ሚሊየን ብር ዘመናዊ አፓርትመት! ብስራተ ገብርኤል ከ ላፍቶ ሞል አጠገብ : እጅግ ዘመናዊ እፓርትመንት በውስጡ መዋኛ ገንዳ : የልጆች መጫወቻ : ሌሎች አገልግሎቶችን ያሟላ : እነሆ አማን ሪልስቴት ይዞ ብቅ …
8 ኢትዮጵያውያን 160 ኪሎ ግራም ጫት ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊያስገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ። በሳውዲ አረቢያ የጸጥታ አካላት ባካሄዷቸው የፍተሻ እና የቁጥጥር ስራዎች፣ የድንበር ህግ የተላለፉ 8 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተገለጠ። በጃዛን ክልል አል-ዳየር (Al-Daer) በተባለ…
🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ 🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ! በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ። ✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ ✅ ከፍተኛ ደህንነት ✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት…
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @natnaelmekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21