Channel
Welcome to Ethiopian Chelsea fans official telegram channel !!! ። ሁሉንም ጨዋታዎች #Live ። ክለባችንን የተመለከቱ ዜናዎች የመወያያ ቻናል 👇 https://t.me/ethio_chelseafan የጎል ቻናላችን 👇 https://t.me/official_Chelsea_video 👇 @ronaldniho @chelseajt26
Updated: 2026-09-14
🏴 ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ የሚያደርጉትን የፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የማንቹሪያን ደርቢ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
ዣቢ አሎንሶ ለሁሉም የቼልሲ ደጋፊዎች 🗣️ ❝ጊዜ ስጡኝ፤ በሂደቱም እመኑ። አብረን እንታገላለን፣ አብረንም እናሸንፋለን።❞
ዣቢ አሎንሶ ስለተከላካይ ክፍሉ ሲናገሩ፡ ❝እየተወያየንበት ነው፣ መፍትሄ እንሰጠዋለን፣ እንዲሁም እንሻሻላለን፤ ነገር ግን በአሁኑ ወቅት በጨዋታችን ላይ ተጽዕኖ እያሳደረብን ነው።❞ 🔗Bobby Vincent FL
አላፊነቱን ትወስዳለክ chavaria እያለ hato , Barco እያለ ጉስቶ ምን የሚሉት tactic ነዉ ፕርሜርሊጉ ቀልድ አያቅም እንደዛዉ የቼልሲ ባለቤቶችም ቀልድ ግዜ የላቸውም ላንተ ብለው አሰራራቸውን ቀይረዋል የፈለከውን ተጫዋች እንድታመጣ አድርገዋል ይሄን ሁሉ ነፃነት የሰጡክ ስላ…
ቶስን ተገላገልን ስንል ጉስቶ 🗣 እኔ እያለው
አጥቂ ከሞላ ጎደል የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ
አማካይ በቃ ወንፊት ሆኗል ካይሴዶ ከሌላ ማይታሰብ ነው 😭
ሲቀጥል ሀቶ የተባለ ተጨዋች እኔ እንጃ ኩኩሬላ ከወጣ በኃላ ምንም ለውጥ የለም ቻቫርያም ቢሆን ከፍጥነቱ ውጪ ገና ብዙ ይቀረዋል እንደ እኔ ከሀቶ ይልቅ ጉስቶን አማካኝ ከሚያደርገው ግራ መስመር ተከላካይ ቢያደርገው የተሻለ አማራጭ ነው።
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.