Channel
Updated: 2026-07-31
ማርያም ሆይ ስልሽ ነይልኝ እናቴ ካንቺ በቀር ረዳት የለም በ ሕይወቴ (2) ድንግል ሆይ ስልሽ ነይልኝ እናቴ ብቸኛ ነኝ አኮ ግቢልኝ ከቤቴ እፅናናለው ባንቺ ድንግል እመቤቴ አትራቂኝ ባክሽ በቀሪው ሕይወቴ አዝ ማርያም ማርያም ልበል ላመስግን አንቺን ችግርሬ ይርቃል ሲጠራ ስምሽ ን አንቺ…
በልጅነት ያኔ ገና በልጅነት ያኔ ገና ከመረጥከኝ ለምስጋና ከፍ ላርግህ ዝቅ ብዬ እግዚአብሔር እረኛዬ አልፋ ያልኩብህ የዘለዓለሜ ስደክም ምርኩዝ ጉልበቴ አቅሜ አምናን ማለፊ ዛሬን ማየቴ ነገም ባንተ ነው ቀሪው ሕይወቴ እስከ ሽበት አምንሃለሁ ማዳንህን አወራለሁ ሳይለየኝ ጥባቆትህ እኖራለ…
ካነሳኝ ከአፈር ከትቢያ ካነሳኝ ከአፈር ከትቢያ ካቆመኝ በሰገነት እዘምርልሃለሁ ለእግዚአብሔር በሞገስ ካጌጥኩበት/2/ አዝ የአንበሶችን አፍ የዘጋ እኔን ለማዳን የተጋ ስደተኛ ሰው ብሆንም አልተለየኝም ልጁን ከቤቴ ግባ መምህሩ እፈወሳለሁ በጤና የሕይወት ራስ መድኃኒት የነፍሴ ክብር ነህና…
ቅዱስ ዑራኤል አባቴ ቅዱስ ዑራኤል አባቴ ስጠራህ ግባ ከቤቴ ቅዱስ ዑራኤል ብለን ምን ጎድሎብናል በዓለም ቅዱስ ዑራኤል(፪) ዑራኤል(፪) አዝ በዓለም ማዕበል ተዉጠን መግቢያ መዉጪያዉ ለጠበበን አንተ በተሰጠህ ስልጣን ከዚህ ከመዓቱ አዉጣን አዝ ዓለም እንክርዳድ ሆናለች ጥሩ ፍሬዋን የጣለ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
መሸሸጊያዬ ነው መሸሸጊያዬ ነው ያደረገልኝን ተመልከቱ ከእንባ ሸለቆ ይኸው ወጣው በምህረቱ ተመስገን በሉት ይክበር ይንገስ /2/ የእግዚአብሔር ልጅ (የድንግል ማርያም ልጅ) ሆነን ሞገስ/2/ አዝ ብቻዬን ነኝ ብዬ እንባዬን አልዘራም ማምለጫ ግንቤ ነው ጌታዬ የአንተ ስም ማለፍ ሆኖልኛል …
የልቤ ዜማ ነሽና የልቤ ዜማ ነሽና ሰላም ነው ያንቺ ምስጋና ሞገሴ ነው ስምሽ ለኔ ስላለሽ ማርያም ከጎኔ አዝ በመገፋት ብኖርም እምነቴን አፀናለሁ በጣቶችሽ ተይዤ /አዲሱ ቀን አያለሁ፪/ ስማፀን ደጅሽ መጥቼ ተመለሰኩ ተረጋግቼ እንደምን አንቺን እረሳለሁ በምልጃሽ ተፈውሻለሁ አዝ የጠላቶቼ…
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ልበል እረፍቴ ሆይ በስምሽ ልጠለል የቃል እናት ያድናል ቃልሽ ታምር ይሰራል ስምሽ አዝ ማር ልበል በምድር ያም ልበል በሰማይ የማይጠግቡት መና የማይጨርሱት ሲሳይ መንፈስ ቅዱስ ቃኝቶ ሰርቶ በሚስጥሩ አፌ ላይ ጣፈጠኝ ስምሽ አጠራሩ (2) አዝ መዳኒት ታቅፈ…
ስሙ ገብርኤል ነው ስሙ ገብርኤል ነው ከእሳት የሚያወጣ፤ ብስራትና ደስታን ለዓለም የሚያመጣ(፪)። እንኳን ከነደደው ገና ከታሰበው፤ ያተርፋል ያድናል ፈጥኖ እእሚደርስ ነው(፪)። ከትናንቱ ይልቅ ዛሬ እሚሳሳልኝ፤ በመንገዴ ቀድሞ ነገን ሚጠብቀኝ፤ አሊዝም ጋሻ ጦር አልሻም ወታደር፤ የገብር…
እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዛል በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይኾናል የዳዊት መዝሙር 41:8 ☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን! 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። https://telega.io/c/Orthodox_mezmur13