Channel
🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
Updated: 2026-09-04
ኦ አምላክ ዘለዓለም /፪/ ቀዳሚ ወደሀሪ ዘዓልብከ ጥንት 🌷💗🌷
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኃ ጳጉሜን 1 ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌሊት ይ…
Media post
Media post
🌹💝🌹 🌹12ቱን ወራት (360ውን ቀናት) በእድሜና በጤና ያቆየ::ይልቁኑ በሃይማኖታችን ያሰነበተን የቅዱሳን አምላክ መድኃኒታችን #እግዚአብሔር ቸርነቱ ምን ይረቅ!!! ምንስ ይጠልቅ!!!✞ 🌹#የእመ_ብርሃን ምልጃና #የቅዱሳኑ ረድኤትም ድንቅ ነው:: >> ☞የነደደው ኃጢአት፡ መከራ…
_<<ተወዳጆች ሆይ… >>_ ጸሎት የቃላት ድርድር ወይም ከልማድ ስሜትን/ትኩረትን አደብዝዞ» የምንደግመው ደረቅ ንግግር አይደለም፤ የነፍሳችን እውነተኛ ናፍቆትና ከፈጣሪዋ ጋር የምታደርገው ጥልቅ የፍቅር ግንኙነት እንጂ! በዕለት ተዕለት ውካባና በምድራዊ ጭንቀት ውስጥ ስናልፍ ነፍሳችን…
ለንስሐ ጥሪ ቀጠሮ አንስጥ። መጠየቅን ወደሚወድ አምላክ የምንሄድበትን ጊዜ አናውቅምና ዘወትር ለመልካም ነገር የተነሣሣ ልቡና ይኑረን። "ንስሐ ግቡ፣ ቁረቡ" ስንባል "ወጣት አይደለሁ? ገና ምኑን አየኹትና? ቆይ ትንሽ!" እያልን መንፈሳዊነትን ከኃጢአት በተረፈ ጉልበት የሚሠራ የጡረታ ሥ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.