Channel
📚 የነፃ PDF መጻሕፍት፣ የመጽሐፍ ማጠቃለያዎች እና የታሪክ ድርሳናት መረጃ። Book Daily
Updated: 2026-09-13
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ « ንጋት » 📚 "ከእርሷ ያገኘችው ውበትና የቀለም ድምቀት ስሜትን የሚማርክ ድንቅ ነገር ነበር..." 📚የመጽሐፉ መረጃዎች፦ ✍️ ደራሲ፦ ኢ. ቱሞሮ ካምፕ (ከሲድኒ ሼልደን) 🌐 ተርጓሚ፦ ጀርመን በረሁ 🏛 የታተመበት ዓመት፦ 1984 ዓ.ም (…
📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ « አደፍርስ » 📚 "ልብሰ ጥበብ ያላከለው፤ ከእእምሮ ክፍሎች በላስቲካቸው ውስጥ የሚገኙል ልዩል ልዩ ነገሮችን ማየት..." 📚የመጽሐፉ መረጃዎች፦ ✍️ደራሲ፦ ዳኛቸው ወርቁ 🏛የታተመበት ዓመት፦ 1962 ዓ.ም (330 ገጽ) 📚የመጽሐፉ ዓይነ…
📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ « የምክር ቤታችን ዕድል፦ ከልጅነት እስከ ዕውቀት (ኃይለ ሥላሴ የጄኔቭ ቁልፍ) » 📚 "ከባሕር የሚወጣ አለ ጠበቃ፤ ዘላለም ሥላሴ በልጅነታቸው..." 📚የመጽሐፉ መረጃዎች፦ ✍️ደራሲ / አዘጋጅ፦ ከከበደ እንግዳ ሰው 🏛የታተመበት ቦታና ዓመት፦…
🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ❕ 🌼 "አዲስ ዓመት የአዲስ አስተሳሰብ፣ የአዲስ እቅድ እና የአዲስ ንባብ ጅምር ነው❕" አዲሱን ዓመት በዕውቀትና በጥበብ እንድንጀምር ለፈጣሪ ምስጋና እያቀረብን፣ ለቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅ…
📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ « የኣባ ባሕርይ ድርሰቶች » #⃣ "ታሪክን በትክክል መረዳት የትናንቱን አውቆ የነገውን መንገድ ለማቃናት መሠረት ነው።" የመጽሐፉ መረጃዎች፡ ✍️ደራሲ (አዘጋጅ)፦ ጌታቸው ኃይሌ (Prof. Getatchew Haile) 🏛የታተመበት ዓመት፦ 1995…
«ከዕለታት... ግማሽ ቀን» 📚✨ "ሁላችንም ታሪካችን እንደ ተረት ከዕለታት አንድ ቀን ጀምሮ ከዕለታት አንድ ቀን ያበቃል፤ ሕይወት ግን በበኩሏ ግማሽ ቀናት የተሞላች መንገድ ናት... መኖር ማለት ይህችን ግማሽነት ለመሙላት የሚደረግ ተጋድሎ ነው❕" 📚የመጽሐፉ መረጃዎች፡ ✍️ …
«እውነተኛው የCIA ምስጢር» (See No Evil) 📚✨ (The True Story of a Ground Soldier in the CIA's War on Terrorism) "የአሜሪካ ማዕከላዊ የመረጃ ኤጀንሲ (CIA) በሽብርተኝነት ላይ በሚያደርገው ምስጢራዊ ዘመቻ እና የደህንነት ስራዎች…
«ያልታበሱ ዕንባዎች» 📚✨ "እርስዎ እንደ ምንም ይጀምሩት፤ ጨበጣው ይዞ ራሱ ያስጨርስዎታል።" 📚የመጽሐፉ መረጃዎች፡ ✍️ደራሲ፡ አስፋ በቀለ ገ/የሱስ 📚የገጽ ብዛት፡ 151 ገጽ (በPDF) 🗂ምድብ፡ ወጥ ታሪክ በልዩ አተራረክ (ልብወለድ) 💡 ስለ መጽሐፉ፡ ይህ መጽሐፍ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-03 · first ad check queued