Channel
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
Updated: 2026-09-13
እንደምን በረታች እንደምን በረታች ዳነች ሰውነቴ ብትወደኝ እኮ ነው አቤት መድኃኒቴ ይቺን ዓመት ደግሞ አንተ ብትተወኝ ወዳጄ መውደድህ ፍቅርህ አስለቀሰኝ /2/ አዝ የአህዛብን ፈቃድ ያደረኩበት ቀን እንደምን ይቆጠር ገብቶ በእኔ ዘመን ካየሁ ጀምሮ ይቆጠር እድሜ ሳላውቀህ የኖርኩት እኔ …
መስከረም ፫ /3/ በዚህች ቀን የአባ ዲዮናስዮስ ዕረፍቱ ሆነ፡፡ ይኸውም የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ሲሆን እርሱም የትንሣኤ ሙታንን ድርሳን የደረሰው ነው፡፡ ይኸውም ‹‹ነፍስ ከሥጋ ጋር ትሞታለች፣ በትንሣኤም ከሥጋ ጋር አብራ ትነሣለች›› የሚሉ መናፍቃን ከዐረቢያ አገር በ…
ቤማ የዜማ መሣርያዎች ማሰልጠኛ ተቋም Bema Musical Instruments Training Institute "በዚህ ዓመት በእቅድዎ ውስጥ 1 የዜማ መሳርያ ለማርን አካተዋል?" ይህ ጥያቄ በቀጣይ ወራት በመንፈሳዊ ህይወቶ እድገትን የሚያዩበት ፣ በመደበኛ ህይወትዎ ውስጥ ትልቅ እርካታ፣ …
አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን /2/ አዝ ባርክልን ኧኸ በዓሉን ለዛሬ ዓመት ኧኸ አድርሰን ሠላም ፍቅር ኧኸ አድለን በዕምነታችን ኧኸ አበርታን በአንድነት ኧኸ አቁመን አዝ ጽኑ ሠላም ኧኸ ለሐገሪቱ እንዲጦሩ ኧኸ አዛውንቱ…
መስከረም ፪ /2/ በዚች ዕለት የካህኑ የዘካርያስ ልጅ የከበረ የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዕረፍቱ ሆነ። መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፤ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ንጉሥ ሄሮድስን የወንድምሕን ሚስት ልታገባ አልተፈቀደልህም እያለ ይዘልፈው ነበር። ዳግመኛም ንጉሡን ሌላ …
🌼 "የዕንቁጣጣሽ" ሥያሜ አመጣጥ? ዓመታት ተፈጽመው አዲስ ዓመት ስንጀምር ቅዱስ ዮሐንስ፣ ዓውደ ዓመት፣ አዲስ ዓመት ፣ ዕንቁጣጣሽ እየተባለ ይጠራል፡፡ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንደሚያስረዱት ዕንቁጣጣሽ የሚለው ስያሜው አመጣጥ ወይም ጥንተ ታሪክ በመጀመሪያ ኖኅ ለሦስቱ ል…
🌼 ዘመን መለወጫ አስቀድመን ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ማንነትና የዘመን መለወጫ መግቢያው ላይ በስሙ ስለመጠራቱ ተመልክተናል፡፡ ዘመን መለወጫ ደግሞ ለምን እንደተባለና ለምን መስከረም ወር ላይ እንደሆነ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንዲህ በማለት ያትታሉ፡፡ ሲያትቱም ብርሃናት/…
🌼ምስባክ መስከረም 1/1/2019 ዓ.ም 🌼በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ። ዲያቆን፦ 2 ቆሮ 6÷1-11 ንፍቅ ዲያቆን፦ ያዕ 5÷8-13 ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ 5÷12-17 ምስባክ ፦ መዝ 141÷ 6-8 አድኅነኒ እምእለ ሮዱኒ እስመ ይኄይሉኒ። ወአው…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.