Channel
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
Updated: 2026-08-25
ሁሉም ሰው ምክንያታዊ ማብራሪያ አይገባውም። በተለይም አውቆ ባለጌ ለሆነ ጋጠወጥ እንዲህ ያስፈልናጋል ከዚህም በላይ! እና ሁሌም ቢሆን በምክንያት ለሚያነጋግራችሁ በእውቀት ታጥቃችሁ ኑሩ እውቀት ለማይገባው ደግሞ ቁዋ አስፈላጊ ነው። የትም ቢሆን ቁዋ ይኑራችሁ። ባለጌን አፉን ማሲያዝ ያስ…
My በድር❤ ሁሌ የምወድህ ገና ፊትህም ሳየው ባር ባር የሚለኝ በድር! አንተን ሳይ ሁሌም ውዱ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንጅ ሌላ ትዝ አይለኝም! አላህ ይጠብቅልን አንተ ፊተ በሻሻ❤ ያቺ "ኑ ረሱላችንን እንውደድ" ዳእዋህ ቀለሟን እያሰረፀች የበለጠ ወደርሳቸው ስትቀርብ ባንተ እቀ…
ለሙስሊሞች ትልቁ ጠላት የውጭ ወራሪዎች ወይንም ጥቃት አይደለም። የኢስላም ትልቁ ጠላት ፅንፈኝነት ነው። አክፋሪነት ! ከኔ ውጭ ትክክለኛ ሙስሊም የለም ማለት! ፅንፈኝነት ወይንም ተክፊርነት በሙስሊሞች ያመጣውን ውድመት ማንም አላመጣውም! የመጀመሪያውን ትልቁን የሙስሊሞች ፊትና የፈጠረው…
ጃዋር ለዚህ ንግግሩ አድናቆት ይገባዋል። ጀዋር ከአማፂያን ጋር አብሮ የሚያደርገውን የፖለቲካ ንግግርና እንቅስቃሴ ስተች መክረሜ ይታወቃል። አሁን ላይ ጀዋር የአማፂያኑን በተለይም የህወሀት ሸእቢያና ፋኖን አቅምና ህልም በደንብ የተረዳ ፖለቲከኛ ሆኗል። ስለ መከላከያ ሰራዊት ቀይ መስመር…
የኢትዮጵያ ባህል እና ማንነት ስንል የኦሮሞውም ፣ የአማራውም ፣ የትግራዩም ፣ የሶማሌውም ፣ የአፋሩም ፣ የደቡቡም የሁሉም ባህልና ማንነት ውህድ ማለታችን ነው። ኢትዮጵያ ከነዚህ ብሔሮቿ ማንነት ውጭ ሌላ ማንነት የላትም። አንድን ሰው ኢትዮጵያዊ የሚያስብለውም ከነዚህ ስብጥር ማንነቶቿ …
Media post
የቤልጅየሟ ከተማ ሊዩቨን የእስራኤል ክለብ በከተሜዋ የኢሮፓ ሊግን እንዳይጫወት እገዳ ጥላለች። የእስራኤሉ ክለብ ሀፒዮል ቤር ሼባ ከቤልጅየም ክለብ ጋር የኢሮፓ ሊግ ጨዋታ ያለበት ቢሆንም የከተማዋ መሪ ሙሀመድ ሪድዋኒ ግን በጭራሽ የእስራኤል ክለብ በስቴዲየም አይጫወቱም ብሏል።በዝግ ስቴ…
፨ ዞህራን ማምዳኒ አሜሪካ አልተወለደም። በዘሩም አሜሪካዊ አይደለም። ሀይማኖቱ ሙስሊም ዘሩ ህንዳዊ ተወልዶ ያደገው ዩጋንዳ ሲሆን አሜሪካ ገብቶ የአሜሪካ ዜጋ ሆኖ በፖለቲካው ዘርፍ ያደረገው የነቃ ተሳትፎና ለኒውዮርክ ከተማ ህዝብ ይዞት የቀረበው አስደናቂ ፖሊሲና ሀሳብ የኒውዮርክ ገዢ …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.