Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @seledanewsbot
Updated: 2026-09-12
የአምስቱ ጋዜጠኞች ውሳኔ እና የሲፒጄ ጥሪ‼ በእስር ላይ የሚገኙ አምስት ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ምንም አይነት ወንጀል ስላልፈጸሙ ይቅርታ ጠይቀው ከእስር እንዲፈቱ የቀረበላቸውን ሀሳብ አለመቀበላቸውን የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ወይም ሲፒጄ አስታውቋል። ጋዜጠኞቹ ጎበዜ ሲሳይ፣ መስ…
ፈሶትን አያዙ: የተከማቸ ፈስ በአፍ ሊወጣ ይችላል አንድ ሰው የሆድ አየርን (ፈስን) ከልክ በላይ ይዞ ለመቆየት ሲሞክር አየሩ በጨጓራና አንጀት ውስጥ ታፍኖ አይቀርም። በሰውነት ውስጣዊ መዋቅር ምክንያት አየሩ ወደ ደም ዝውውር ስርአት ውስጥ እንደገና በመመጠቅ በመጨረሻም በአፍ በሚወጣ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፑቲን ከብሪክስ ጉባኤ ጎንዮሽ እንደሚገናኙ ተገለጸ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቭላድሚር ፑቲን በህንድ ከሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ነገ መስከረም 2 ውይይት እንደሚያካሂዱ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ አስታውቀዋል። ጠቅላይ …
የኒውዮርክ መንትያ ህንፃዎች በ 2,977 ድሮኖች ሰማይ ላይ ዳግም ተፈጠሩ የመስከረም 1 (ሴፕቴምበር 11) አሰቃቂ የሽብር ጥቃት 25ኛ ዓመት የምስረታ መዘከሪያን በማስመልከት፣ ትናንት በኒውዮርክ የባህር ወሽመጥ ላይ 2,977 በራሪ ድሮኖችን በመጠቀም አስደናቂ ትርኢት ተቀርቧል። "2…
የዚምባብዌው ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የልደት ቀናቸውን ብሔራዊ የሕዝብ በዓል አድርገው ሰየሙ የዚምባብዌ መንግሥት የፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የልደት ቀን የሆነውን መስከረም 15 (ሴፕቴምበር 15) በየዓመቱ የሚከበር ብሔራዊ የሕዝብ በዓል አድርጎ ማወጁ ከፍተኛ ትችትና ተቃው…
Media post
ትምህርት ሚኒስቴር፣ የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና ወስደው በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫ ማጠናቀ…
የ 2019 ዓ.ም የከፋተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር! 👉Exit Exam --ሰኔ 3--13/2019 👉Grade 12 Exam -- ሰኔ 28--ሐምሌ 9/2019 የትምህርት ሚንስትር አጠቃላይ የአመት ካላንደር ከላይ ተያይዟል @Seledadotio @Seledadotio
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.