Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-08-03
ይህ ሪከርድ ቀደም ሲል ስንቀራው ከነበረው ሪሳላ ውስጥ «ዘሙ ቀስወቲል ቀልብ» (የልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው) ከተሰኘው ኪታብ ላይ «የተዘለለ(የታለፈ)»የግጥም ስንኝ ነው።
ጤና የሰው ልጆች ከለበሱት ሁሉ በላይ ምርጡ ልብስ ነው - ጤናን ለምኑ!
HbA1C ምንድነው? 👉የስኳር ህመምተኛ ሆነው የ3ወር HbA1C አሰሩ ተብለው ያውቃሉ? HbA1c ማለት በደማችን ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከቀዩ ደም ሴል ጋር መጣበቃቸውን የሚያሳየን የደም ምርመራ ነው። በ 3ወር ውስጥ ያለውን የስኳር መጠናችንን ያሳያል፤ ይህም የሆነው የቀይ ደም ሴ…
❝ከጋብቻ ያስፈራሩሃል፤ከዝሙት ግን አያስፈራሩህም።❞
«የተፈታች ሴት ለአንደኛነት አትገባም» የሚል የከንቱዎች አስተሳሰብ፣ የሴትን ልጅ ክብር በጋብቻ ታሪኳ ይለካል፤ ድንቅ ማንነቷንም በቁስ መለኪያ ሊያወርደው ይቃጣዋል። ነገር ግን ታሪክን መለስ ብሎ ላስተዋለ እውነቱ ግልጽ ነው፤ የዓለማቱ እዝነት ታላቁ ነቢይ፣ ለመጀመሪያ ትዳራቸው የመረጧ…
ለዚህ ቪዲዮ እኔም ህያው ምስክር ነኝ! ሀቂቃ… ትዳር የሪዝቅና የበረካ በራፍ ነው። ሰራተኞች አሉኝ፤ ያገቡትም፣ ያላገቡትም፣ ልጆች ያላቸውም አሉ። የሁሉንም ወርሃዊ ደመወዝ እኔው ነኝ የምከፍለው፤ ክፍያቸውም በጣም ተቀራራቢ ነው። ነገር ግን እውነተኛው ልዩነት የሚታየው ደመወዝ ከተከፈለ…
በዚህ ዘመን...ስሜትህን የሚረዳልህ፣ ብሶትህን የሚያዳምጥልህ፣ እንባህን የሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ የሚያነሳ ወዳጅ ካገኘህ ብዙ ነገር አገኘህ፡፡
ሰዎች ገፍተው ገፍተው ምርር አድርገውት ወደ አላህ እንደሄደ ሰው የታደለ ማን አለ? በደላቸው ወደ አላህ እንድንጠጋ ባደረገን ሰዎች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን!አላህን ካገኙ ወዲህ የሚታጣ ምናለ? (ምንም)
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.