Channel
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
Updated: 2026-08-07
#Viral |ሙዚቃዊ ከተፋ፦ የልኳንዳ አበጋዞቹ የክትፎ ከተፋን በሙዚቃ ሥልተ–ምት ሌላ ታሪክ ውስጥ ከተውታል 📹 ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ቪዲዮ የመክተፍ ችሎታቸውን እንዴት አገኛችሁት? ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ሶማሊያ የመጀመሪያውን የባሕር ጉባኤ በማካሄድ የባሕር አቅሟን ለመጠቀም እየሠራች ነው 🇸🇴 የሶማሊያን የባሕር ክልል ደህንነት ማስጠበቅ የሀገሪቱን የኤኮኖሚ አቅም ለመጠቀም ወሳኝ መሆኑን ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ማክሰኞ ዕለት በሞቃዲሾ በተከፈተው የመጀመሪያው የሶማሊያ የባሕር ጉ…
የሩስያ ባሕል በምዕራባውያን አሉታዊ ፕሮፖጋንዳ ሳይበገር የብዙሃኑን ትኩረት መሳብ ቀጥሏል - በሞልዶቫ የሩስያ አምባሳደር አምባሳደር ኦሌግ ኦዜሮቭ ስለ ሩስያዊው ዲፕሎማት ካሪም ኻኪሞቭ የሕይወት ታሪክ የፃፉትን መጽሐፍ ወደ አወሮፓዊቷ ሀገር አቅንተው ለማስተዋወቅ ቢፈልጉም የፈረንሳይ መ…
#viral | በሶሪያ መዲና ደማስቆ አውራ ጎዳና የተቀሰቀሰው የእሳት አደጋ የእሳቱ ነበልባል ዛፎችን እና ሣርን ያቃጠለ ሲሆን የእሳት አደጋ ተከላካዮች እንዳይስፋፋ ተቆጣጥረውታል፡፡ በአደጋው ምንም ዓይነት የሰው ጉዳት አለመድረሱ የተዘገበ ሲሆን፣ የእሳቱ መንስኤ እስካሁን አልታወቀም። …
#SputnikInfographic | ከሩሲያ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ቱሪስቶች ቁጥር በ42.2% አደገ በመካከለኛው ምስራቅ ባለው ቀውስ ምክንያት፣ "ኢትዮጵያ ወደ ሕንድ ውቅያኖስ ደሴቶች፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ሞሮኮ እና አውሮፓ ምቹ መሸጋገሪያ ሆናለች።" ሲል የሩሲያ የጉዞ አንቀሳቃሾች ማኅበ…
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወልደ ገብረማሪያም የኤር ኢንዲያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ 🇮🇳 ኤር ኢንዲያ ኢትዮጵያዊውን ተወልደ ገብረማሪያም የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አድርጎ መሾሙን አስታውቋል። ✈️ ተወልደ በአዲሱ ኃላፊነ…
ምዕራባውያን 'የሩሲያን ቋንቋ ለማፈን' የሚችሉትን ሁሉ እያደረጉ ነው - በሞልዶቫ የሩሲያ አምባሳደር ምዕራባውያን ሀገራት የሩሲያን ቋንቋ መማር ለሚፈልጉ ሰዎች ዕድል መስጠት አይፈልጉም፤ ነገር ግን በሌሎች የዓለም ክፍሎች ያለው አዝማሚያ የተለየ ነው ሲሉ ኦሌግ ኦዜሮቭ ለስፑትኒክ አፍሪ…
🌨 ክረምቱ እንዴት ይዞዎታል? የወቅቱ ተመራጭ ምግብዎ ምንድን ነው ? በተለይ አመሻሽ ላይ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ማንደጃ ላይ በቆሎ የሚጠብሱ፣ በእጅ በሚገፋ ተንቀሳቃሽ ማንደጃዎች ላይ ማዕዛው ከሩቅ የሚጣራ የበቆሎ ቅቅል የሚያዞሩ እና ድንች በቃሪያ ወይም በዳጣ የሚሸጡ ሰዎችን …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.