Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Updated: 2026-09-08
“ እኛ ብቻ ገንዘብ አላወጣንም ” ኢንዞ ማሬስካ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ሌሎች ክለቦችም ከፍተኛ ገንዘብ አውጥተዋል ሲሉ ተናግረዋል። ከመቶ ሚልዮን በላይ ዋጋ ያላቸው ሶስት አማካዮች ስለመያዛቸው የተጠየቁት ማሬስካ “ ነገርግን እኛ ብቻ አላደረግንም " ብለዋል። ክለቡ…
“ ምርጥ ጨዋታ ነበር ” ጆዜ ሞሪንሆ የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ቲቧ ኩርቱዋን የአለም ምርጡ ግብ ጠባቂ ሲሉ አወድሰዋል። ስለ ጨዋታው የተጠየቁት ጆዜ ሞሪንሆ “ እኛ ብቻ ሳንሆን ኢንተር ሚላንም ጨዋታውን አልተቆጣጠረም “ ብለዋል። ኩርቱዋ ብዙ ኳሶችን አድኗል ያሉት ሞሪ…
ሪያል ማድሪድ እና ማንችስተር ሲቲ አሸነፉ ! በ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ኢንተር ሚላንን 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ሪያል ማድሪድን አሸናፊ ያደረጉ ጎሎች ኪሊያን ምባፔ እና ቫልቬርዴ ሲያስቆጥሩ ለኢንተር ሚላን አጉስቶ ከመረብ አሳርፏል። ማንችስተር ሲቲ በ…
Media post
90 ' ፖርቶ 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ ⚽⚽ ሀላንድ ሪያል ማድሪድ 2 - 1 ኢንተር ሚላን ⚽ ምባፔ ⚽ አጉስቶ ⚽ ቫልቬርዴ ዶርትመንድ 3 - 2 ቪያሪያል ⚽ ቬይጋ (og) ⚽ ሞሪኖ ⚽⚽ ጉራሲ ⚽ ጉራሲ (og) ሊል 2 - 3 ሪያል ቤቲስ ⚽ ኡዳ ⚽⚽ ባርትራ ⚽ አሌክሳንድሮ
86 ' ሪያል ማድሪድ 2 - 1 ኢንተር ሚላን ⚽ ምባፔ ⚽ አጉስቶ ⚽ ቫልቬርዴ ፖርቶ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ ⚽ ሀላንድ ዶርትመንድ 2 - 1 ቪያሪያል ⚽ ቬይጋ (og) ⚽ ሞሪኖ ⚽ ጉራሲ ሊል 2 - 3 ሪያል ቤቲስ ⚽ ኡዳ ⚽⚽ ባርትራ ⚽ አሌክሳንድሮ ⚽ ፓሮት @tikvahethsport
80 ' ሪያል ማድሪድ 2 - 1 ኢንተር ሚላን ⚽ ምባፔ ⚽ አጉስቶ ⚽ ቫልቬርዴ ፖርቶ 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ ⚽ ሀላንድ ዶርትመንድ 1 - 1 ቪያሪያል ⚽ ቬይጋ (og) ⚽ ሞሪኖ ሊል 2 - 3 ሪያል ቤቲስ ⚽ ኡዳ ⚽⚽ ባርትራ ⚽ አሌክሳንድሮ ⚽ ፓሮት @tikvahethsport @kid
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.