Channel
Updated: 2026-07-27
Media post
በአዳማ ከሰሞኑ አከራካሪ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄዱ ታወቀ በፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አዳም ፋራህ የተመራውና ከየክልሉ የተወጣጡ ከ300 በላይ አባላት የተሳተፉበት በዚህ ስብሰባ ላይ፤ ፓርቲው ለሀገራዊ ምክክሩ እንደ አቋም የያዛቸውና ሊተገ…
መንግስት በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ስለተፈረደባቸው ዜጎች ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገለጸ በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ አሳሳቢ መሆኑን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ ንግግር እያደረገ መሆኑን አስታወቀ…
የኤርትራ መንግስት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ በፓርላማ ቀርበው ለሰጡት ማብራሪያ እና በተለይ ከኤርትራ (ሻዕቢያ)፣ ከሕወሓት እና ከሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ላነሷቸው ነጥቦች በማስታወቂያ ሚኒስቴሩ በኩል ፈጣንና ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጥቷል። ሁለቱ ወገኖች በቀጠናው…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ በትግራይ ክልል ሰሞኑን ተባብሶ የቀጠለው አስገዳጅ ወታደራዊ አፈና በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቁ። ሚኒስትሩ በይፋ ባስተላለፉት መልዕክታቸው በትግራይ ክልል በተለይም በመቀሌና በተለያዩ ከተሞች እናቶች "ልጆቻችንን አትውሰዱብን" በማለት ተቃውሞ እያደረጉና መንገድ እ…
በሳውዲ አረቢያ በ12 ኢትዮጵያውያን ላይ የሞት ፍርድ ተፈጸመ ፤ ሌሎች 63 ዜጎችም በሞት ስጋት ላይ ይገኛሉ። በሳውዲ አረቢያ በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት 2026 የመጀመሪያዎቹ ወራት ብቻ 12 ኢትዮጵያውያን ላይ የሞት ፍርድ መፈጸሙ ተገለጸ። እንደ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ገለጻ፣ በደቡብ …
የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ወደ መቀሌ ሊያደርጉት የነበረው ጉዞ ለምን ተሰረዘ? አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በትግራይ ክልል እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ለማርገብና ዳግም ግጭት እንዳይከሰት ለማድረግ፣ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ለመወያየት በተደጋጋሚ ቀጠሮ ይዘው የነበረ ቢሆንም…
ጄኔራል ባጫ ደበሌ የአፍሪካ ህብረት የህወሓትን እርምጃ እንዲያወግዝ ጠየቁ በቅርቡ ጊዜያዊ አስተዳደሩን በማፍረስ ወደ ፕሬዝዳንትነት የተመለሱት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፣ አሳሳቢ የተባለ አዋጅ በመላ ክልሉ ማወጃቸው ይታወሳል። ይህንኑ አዋጅ መመልከታቸውን የገለጹት በናይሮቢ የኢትዮጵ…

ያልቀዘቀዙ ትኩስ ዜና እና መረጃዎች። በዚህ ያግኙን ፡ https://t.me/TimesMereja