Channel
This channel is not operated by Deacon Yaregal Abegaz- ይህ ገጽ የሚንቀሳቀሰው በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ አይደለም https://youtube.com/@yaregalabegaz?si=1f5NHTaQ2l2LbxWQ “ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።” — 2ኛ ቆሮ 11፥28
Updated: 2026-08-22
ከክርስትና በፊት የነበረው አረማዊው ዓለም (pagan world) ድሆች ፣ ሕሙማን እና አካል ጉዳተኞች በአማልክቱ የተረገሙ እንደሆኑና ርኅራኄ እንደማይገባቸው ያምን ነበር። ለእነዚህ የተገለሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች መራራት ለአረማዊው ዐለም እንግዳ የሆነ፣ የክርስትና ግን መሠረታዊ ተፈጥሮ…
በቤተክርስቲያን ስም የሚቀርቡ ቤተክርስቲያንን የማይወክሉ ድምጾች https://vt.tiktok.com/ZSV53oA5w/
በመንፈስ ቅዱስ የተሸመነች አንድ የክርስቶስ አካል ቤተክርስቲያን https://vt.tiktok.com/ZSV5ccJxQ/
ፍልሰተ ሥጋሃ ለማርያም በመምህር ተስፋ ማርያም ክንዴ ሐዋርያት በአንድነት ሁነው ትንሣኤዋን ያዩበትን ዕለት እኛም ሁልጊዜ እናከብር ዘንድ ተአምረ ማርያም ከነሐሴ ፲፮ እስከ ፳፩ ቀን ድረስ እንደ ልጇ ትንሣኤ አድርገው ያክብሩ ብሎ አዞናል። (የተአምረ ማርያም መቅድም) ይህም በዓል በኢት…
“ትእምርተ ፍልሰትኪ እምድረ ጽጌ ኦ ድንግል በክልኤ፣ ድንግል ሆይ የአበባ ምድር ከሆነችው (ከምድረ ገነት) የፍልሰትሽ ምልክት በሁለት መልኩ ታየ፤ በደመና ሰማይ አርአየ ዘሐዋርያት ጉባኤ፣ የሐዋርያት ጉባኤም በሰማይ ደመና ተሰብስቦ ታየ፤ ወእለ ሞቱ አንቅሐ እምከርሠ መቃብር ቀርነ ጽዋዔ…
“አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አመ ይሰደድ እምገነት ከገነት በተሰደደ ጊዜ የአዳም ተስፋው አንች ነሽ” እንዲል አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም አዳም ሲሰደድ በመትከፈ ልቡ(በኅሊናው) ይዟት የወጣ አለኝታ ስንቁ ድንግል ማርያም ናት። ይህች ንጽሕት ዘር ጥንተ አብሶ (የውርስ ኃጢአት) ሳይኖ…
የእመቤታችን ዕርገትም በመጽሐፍ ቅዱስ ከተገለጸው ከእነ ሄኖክና ኤልያስ ዕርገት የተለየ ነው፡፡ ሄኖክ ወደ ሰማይ ያረገው በምድር ሳለ እግዚአብሔርን በእምነቱና በመልካም ሥራው ስለአስደስተና በሥራውም ቅዱስ ሆኖ ስለተገኘ ሞትን እንዳያይ ዐረገ፡፡ ወደፊት ገና ሞት ይጠብቀዋል ሞቶም ትንሣኤ…
ዕርገተ ማርያም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሞትና ትንሣኤ ነገረ ማርያም፣ ስንክሳር እና ተኣምረ ማርያም እንደሚያስረዱት፤ ጥር 21 ቀን ዐርፋለች፡፡ ሞቷ የሚያስደንቅ መሆኑን ታላቁ የቤተክርስቲያናችን አባት ቅዱስ ያሬድ «ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የሐጽብ ለኲሉ፤ ሞት …
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.