Channel
Updated: 2026-07-28
✞ ገብርኤል ና ከሰማይ ✞ ገብርኤል ና ከሰማይ ከሰማይ ና ከሰማይ እረዳታችን ከኛ አትለይ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ና ገብርኤል - - - - - ኃያሉ መልአክ ና ገብርኤል - - - - - ድረስልን ና ገብርኤል - - - - - የጠላትን ቀስት ና ገብርኤል - - - - - ስበርልን ና ገብርኤ…
✞ እመብርሀን መመኪያችን ✞ እመብርሃን መመኪያችን እመብርሃን መመኪያችን የአዳም ተስፋው አለኝታችን እመብርሃን መመኪያችን አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እመብርሀን- - - የአባቶቻችን እመብርሀን- - - ቃና ለዛቸው እመብርሀን- - - በችግር ጊዜ እመብርሃን- - - መንገድ መሪያቸው እመብርሀን…
✞ ማርያም የልቤ ነሽ ✞ ማርያም የልቤ ነሽ አዛኝቱ የቅርቤ ነሽ 'ዘምራለሁ ለክብርሽ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የማዋይሽ ውስጤን ጓዳ ጎድጓዳዬን ድንግል አደራሽን አሳስቢ ጉዳዬን እንዳዘንኩኝ አልኑር አንገቴ አቀርቅሮ እንዳልቀር ደግፊኝ ቅስሜ ተሰባብሮ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ለንግግሬ ማር ጣ…
✞ በተራራማው በኤፍሬም ሀገር ✞ በተራራማው በኤፍሬም ሀገር ታምር ተሰማ ኤልሳቤጥ ሰፈር መካኗ እናት ነብይ ወለደች ስትዘምር ሰማን እልል እያለች[፪] አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የመካንነቷ ስድብ ቀርቶላታል ጌታ በማህፀን ዮሐንስን ፈጥሯል የደስታዋ ሚስጥር የእጁ ሥራ ነው ዘመረች በሐሴት ሁሉ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🙁ናቲ ዴሊቨሪ | Natty Delivery🚴♂️ ማንኛውንም ዕቃ በማንኛውም ሰዓትና በማንኛውም ቦታ እናደርሳለን። 📍 Akaki kality | Adiss Ababa 🗺 ይደውሉ ይዘዙን☎️ 📞 +251966311937 | +251712929468
✞ አልጠግብም ✞ አልጠግብም ባመሰግንህ ለኔ ያረከው ብዙ ነው[፪] ምሕረትህን አይቻለው ማዳንህን ቀምሻለው[፪] አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► መላዕክቱ ቆመው በመንበሩ ዙሪያ ይዘምሩልሃል ብለው ሃሌ ሉያ መዝሙር ኃይላቸው ነው ምግባቸው ምስጋና በእነርሱ ላይ አንተ ሰልጥነሃልና አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸…
✞ እርሱ ፍፁም ሊልቅ ✞ እርሱ ፍፁም ሊልቅ እኔ ላንስ ይገባል ከኔ ይልቅ ጌታ እጅግ ይበረታል እኔ ለንስሐ በውኃ አጠመቅኃቹሁ በእሣት ያጠምቃል ይመጣል ያልኳችሁ[፪] አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ጫማዉን ልሸከም ከቶ የማይገባኝ እኔን አስቀድሞ ለአገልግሎት ጠራኝ ከኋላዬ የመጣው ነበረ ከፊቴ በ…
✞ ኢታርምም አባ ✞ ኢታርምም አባ ወኢትፀምም ተክለሃይማኖት ብእሴ ሰላም ለገብርከ ኃጥእ ብእሴ ድኩም ለገብርከ ኃጥእ ብእሴ ድኩም አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ኢታርምም አባ - - - ጣዖት በማምለክ ኢታርምም አባ - - - ክፉ በመስራት ኢታርምም አባ - - - ጨልመው ለኖሩት ኢታርምም አባ -…




Yatırımsız Bonusu ✟ የኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ የምስጋና ቤት ✟ ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ ለማስታወቂያ ሥራ➠ @naolviva 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿 ✍ / ትምህርቶችን ለማግኘት ✍ 👇👇👇 https://t.me/maedot_ze_orthodox