Channel
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮን የጠበቁ፦ + የተለያዩ ትምህርቶች የሚሠጡበት፤ መዝሙሮች እና ግጥሞች የሚለቀቁበት፤ + ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ መረጃዎችን የምናገኝበት ግሩፕ ነው። እርስዎም ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦችን በማስገባት ኃላፊነትዎን ይወጡ። 📢 @top_faye ለተዋሕዶ ልጆች በመላክ ኃላፊነታችንን እንወጣ! T.me/Yemezmurgtm
Updated: 2026-08-07
1. አዳምና ሄዋን፣ ሙሴ በደብረሲና፣ ነብዩ ዳንኤል የህዝቡን መመለስ ለማዬት ወዘተ 2. ለንስሃ ለምህረት ምስጢር ለመካፈል ፀጋ ለመቀበል
በተስሟ ባዛኝትዋ የሚለዉ መዝሙር በማረያም ላኩልኝ
1.ሱባኤ ማን ማን ገቡ? 2.ሱባኤ የገቡበት ምክንያት ምን ነበር? 3.እያንዳንዳቸው ስንት ሱባኤ ገቡ? 4.ሱባኤ ለመግባት ቅድመ ዝግጅት ምን ምን ነው? 5.ሱባኤ ከተገባ በኋላ ከምን ከምን መታቀብ አለብን? 6.አንድ ሰው ባሰበው ሱባኤ የቀን ገደብ ውስጥ ምኞቱ ባይሳካለት እግዚአብሔር አ…
የ የኔታን መፅሀፍ ለማቅረብ ነበር የሚፈልጉ ወንድም እና እህቶች ካሉ
አሜን 😢
ሁላችን ነን እመብርሀን ከሚፆሙት ጋ ትደምረን እንጂ🥺
እኔስ ዘይት እንደለሌላቸው ደናግላን በባዶ እጄ ነው የምቀበላት ምንም የለኝም😭
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-07 · first ad check queued