Channel
መረጃዎችን ለመላክ @fikerassefa
Updated: 2026-09-11
Media post
አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ የፖለቲካ እና የከባድ ወንጀል እስረኞች በመንግስት ምህረት ከእስር መለቀቃቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለፀ! የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ብርሀኑ አዴሎ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ኮሚሽኑ ላለፉት አምስት ወራት ከፌደራል መንግስት ጋር…
#NewsAlert በዛሬው ዕለት በርካታ ፖለቲከኞችና ሌሎች እስረኞች በይቅርታ ከእስር እንደሚፈቱ ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች። ታሳሪዎቹን ለማስፈታት የኢትዮጵያ ስብዓዊ መብት ኮምሽን ላለፉት ወራት የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርግ ነበር።በሂደቱ መንግስት ያቀረበውን "የይቅርታ…
በኤራትራ በወጣ አዲስ መመሪያ ግለሰቦች ከ25 ሺህ፣ ተቋማት ከ150 ሺሕ ናቅፋ በላይ ጥሬ ገንዘብ በእጅ እንዳይዙ ታዘዘ። የኤርትራ ግለሰቦች እና የንግድ ተቋማት ከባንክ ሥርዓት ውጭ ለተወሰነ ጊዜ መያዝ የሚችሉትን የጥሬ ገንዘብ መጠን የሚገድብ አዲስ መመሪያ ማውጣቷን የአገሪቱ ብሔራዊ …
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ኅዳር ላይ በሚካሄደው የአሜሪካ የአጋማሽ የምክር ቤት ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ካሸነፈ ለእያንዳንዱ አሜሪካዊ ዜጋ በነፍስ ወከፍ 5ሺ ዶላር እንደሚሰጡ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ይሄን አነጋጋሪ አስተያየት የሰጡት ከወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደ የሪፐብሊካን ፓርቲ ጉ…
የነሐሴ 2018 የዋጋ ግሽበት 15.1 በመቶ ደረሰ! የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት እንደገለጸው የነሐሴ 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 15.1 በመቶ ሆኗል። ይህም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ1.5 በመቶ ጭማሪ ያሳየ ቢሆንም፣ ከሐምሌ ወር (15.3 በመቶ) …
በቦረና ዞን ጉቺ ወረዳ የውኃ ጉድጓዶች በመድረቃቸው ምክንያት ከባድ የመጠጥ ውኃ እጥረት አጋጠመ! በደቡብ ኦሮሚያ ቦረና ዞን ጉቺ ወረዳ የሚገኙ ኩሬዎች እና የውኃ ጉድጓዶች በመድረቃቸው ምክንያት በተከሰተ የመጠጥ ውኃ እጥረት ማህበረሰቡ ለከባድ ፈተና መዳረጉ ተገለፀ። ነዋሪዎች ለቤተሰቦ…
ረጅም ዓመት ያገለገሉ "አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚደረጉት በበካይ ጋዝ ልቀት መጠናቸው እንጂ፤ በአገልግሎት ዘመናቸው መርዘም እንዳልሆነ ተገለጸ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፣ ረጅም ዓመት ያገለገሉ "አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚደረጉት ከሚገባው በላይ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.